• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • International Enset Symposium
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium 2023
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
1.jpeg
2.jpeg
CallforPaper-3.jpeg
photo_2026-01-21_16-39-28.jpeg
photo_2026-01-22_14-02-17.jpeg
evet.jpg
previous arrow
next arrow

የዕጩ ዶ/ር አበራ ሽጉጤ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

Details
Tue, 29 August 2023 11:20 am

ዕጩ ዶ/ር አበራ ሽጉጤ በአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በ“Water Resource and Irrigation Engineering” ፋካልቲ  በ‹‹Irrigation and Drainage Engineering›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል ቆይቷል፡፡ ዕጩ ዶ/ር አበራ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፉን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎች እንዲሁም አማካሪዎች በተገኙበት በዋናው ግቢ አዲሱ አዳራሽ ነሐሴ 26/2015 ዓ/ም ከጧቱ 2፡30 ጀምሮ  የሚያቀርብ ይሆናል፡፡

Read more: የዕጩ ዶ/ር አበራ ሽጉጤ የ3ኛ ዲግሪ (PhD) መመረቂያ ጽሑፍ ግምገማ መርሃ ግብር

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ግኝት ውጤቶች የመስክ ምልከታ ተካሄደ

Details
Tue, 29 August 2023 9:24 am

የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ በአርባ ምንጭ ከተማ ሲያካሂደው የነበረው ስብሳባ መጠናቀቅ ተከትሎ የስብሳበው ተሳታፊዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እያከናወነ የሚገኘውን የእንሰት፣ የጫሞ ሐይቅን መልሶ የማልማት እና ሌሎች የምርምር ግኝት ውጤቶች የመስክ ምልከታ ነሐሴ 20/2015 ዓ.ም አካሂደዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የምርምር ግኝት ውጤቶች የመስክ ምልከታ ተካሄደ

በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የ2015 ትምህርት ዘመን ሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ

Details
Sat, 26 August 2023 10:25 am

በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የ2015 ትምህርት ዘመን ሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መርሃ ግብር ከነሐሴ 19-20/2015 ዓ/ም የትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ልማት ዘርፍ ከፍተኛ አመራሮች፣ የመንግሥት ዩኒቨርሲቲዎች ፕሬዝደንቶችና አካዳሚክ ምክትል ፕሬዝደንቶች በተገኙበት በአርባ ምንጭ ከተማ ኃይሌ ሪዞርት ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ የ2015 ትምህርት ዘመን ሥራ አፈጻጸም ግምገማ እና የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ ትውውቅ መርሃ ግብር...

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች በጫሞ ሐይቅ ዳርቻ እየተከናወነ የሚገኘውን የሙከራ መልሶ ማልማት ሥራን ጎበኙ

Details
Sat, 26 August 2023 9:05 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች በ“AMU-IUC” ፕሮግራምና ሌሎች አጋር አካላት ጋር በመተባበር በጫሞ ሐይቅ ዳርቻ ረግረጋማ ስፍራ ላይ የምርምር ውጤትን መሠረት በማድረግ እየተከናወነ የሚገኘውን የመልሶ ማልማት ሙከራ /Pilot/ ሥራን ነሐሴ 13/2015 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛ አመራሮች በጫሞ ሐይቅ ዳርቻ እየተከናወነ የሚገኘውን የሙከራ መልሶ ማልማት ሥራን ጎበኙ

Eastern and Southern Africa NTD/Trachoma Cross Boarder Partnership held its Annual Meet in Arba Minch

Details
Sat, 26 August 2023 10:07 am

Ministry of Health in collaboration with International Trachoma Initiative organized the Eastern and Southern Africa NTD/Trachoma Cross Boarder Partnership conference with the theme of ‹‹Innovations to accelerate progress towards Elimination›› from August 21-23, 2023, in Arba Minch. Click here to see more pictures.

Read more: Eastern and Southern Africa NTD/Trachoma Cross Boarder Partnership held its Annual Meet in Arba...

  1. US Embassy Held Informative Session;Higher Education in USA and Other Related Issues
  2. ለአሌ ልዩ ወረዳ ማኅበራዊ ፍርድ ቤት ዳኞች በሰብዓዊ መብቶችና ፆታን መሠረት ባደረጉ ጥቃቶች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  3. የኢትዮጵያ አየር መንገድ የክፍት ሥራ ቦታ አመልካቾች ምዝገባ ማስታወቂያ
  4. ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ

Page 188 of 558

  • 183
  • 184
  • 185
  • 186
  • 187
  • 188
  • 189
  • 190
  • 191
  • 192

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap