• አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ31ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም ያስመርቃል

  • Arba Minch University’s 31st Convocation on June 30

  • Architecture and Urban Planning’s graduation on March 3

  • 12th Ethiopian Nations, Nationalities and People’s Day celebration on 4th Dec

  • Arba Minch University to celebrate ‘Flag Day’

  • ለአምዩ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ

  • Happy New Year, 2010 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

ለምስጉን መ/ራን፣ ርዕሳነ መ/ራንና ሱፐርቫይዘሮች በትምህርት ቤት ማሻሻል ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

Friday, 29 June 2018 14:55

የስነ-ትምህርትና ስነ-ባህርይ ሣይንስ ትምህርት ቤት የማህበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ ከሚገኙ 7 የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ለተወጣጡ 35  ምስጉን መ/ራን፣ ርዕሳነ መ/ራን እና ሱፐርቫይዘሮች በትምህርት ቤት መሻሻል፣ በአሳታፊ የማስተማር ስነ- ዘዴና በተከታታይ ሙያ ዕድገት ማሻሻያ ፕሮግራም /ሲፒዲ/ እንዲሁም  በችግር ፈቺ ምርምሮች ላይ ከሰኔ 7/2010 ዓ/ም  ጀምሮ ለ2  ቀናት ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ለምስጉን መ/ራን፣ ርዕሳነ መ/ራንና ሱፐርቫይዘሮች በትምህርት ቤት ማሻሻል ላይ ያተኮረ ስልጠና ተሰጠ

 

በተማሪዎች የሚሠሩ ምርምሮች ችግር ፈቺ ባለሙያዎችን ለመፍጠር ያግዛሉ

Friday, 29 June 2018 14:53

በግብርና ሣይንስ ኮሌጅ የእፅዋት ሣይንስ ትምህርት ክፍል ተመራቂ ተማሪዎች ምርትና ምርታማነትን ማሳደግና ችግሮቹ ላይ ትኩረት ያደረጉ 12 በተግባር የተደገፉ የምርምር ሥራዎችን አከናውነዋል፡፡

ተማሪዎቹ የተለያዩ የምርምር ዘዴዎችን በመጠቀም በበቆሎ፣ በአኩሪ አተርና ሰሊጥ ሰብሎች ላይ ምርምሮችን በማድረግ ምርታማ ለመሆን የሚረዱ የግብርና ዘዴዎችን በተግባር  መለየት ችለዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: በተማሪዎች የሚሠሩ ምርምሮች ችግር ፈቺ ባለሙያዎችን ለመፍጠር ያግዛሉ

ልዩ የቅድመ-ምረቃ ምሽት ፕሮግራም ተካሄደ

Friday, 29 June 2018 14:53

ለዩኒቨርሲቲው የ2010 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች የቅድመ-ምረቃ ምሽት ፕሮግራም ሰኔ 19/2010 ዓ/ም በዋናው ግቢ ስታዲዬም በድምቀት ተካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ልዩ የቅድመ-ምረቃ ምሽት ፕሮግራም ተካሄደ

 

ለተመራቂ ተማሪዎች በአልሙናይና ትሬሰር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ኦረንቴሽን ተሰጠ

Wednesday, 27 June 2018 09:55

የዩኒቨርሲቲው ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት በሁሉም ካምፓስ ለሚገኙ ለተመራቂ ተማሪዎች በአልሙናይና ትሬሰር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ኦረንቴሽን ከሰኔ 11-18/2010 ዓ.ም ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ለተመራቂ ተማሪዎች በአልሙናይና ትሬሰር ዙሪያ የግንዛቤ ማስጨበጫ ኦረንቴሽን ተሰጠ

አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ31ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም ያስመርቃል

Wednesday, 20 June 2018 11:28

ዩኒቨርሲቲው በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ከ4000 በላይ ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም አባያ ካምፓስ በሚገኘው  አዳራሽ በደማቅ ሁኔታ ያስመርቃል፡፡ የሳውላ ካምፓስም ለመጀመሪያ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን የራሱን ካምፓስ ተማሪዎች ሰኔ 24/2010 ዓ/ም በሣውላ ከተማ የሚያስመርቅ ይሆናል ፡፡

Read more: አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ31ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም ያስመርቃል

 

Page 5 of 181

«StartPrev12345678910NextEnd»