የተቋማት ሀዘነን መግለጫ

የኢፌዴሪ ትምህርት ሚኒስቴር፣ ወላይታ ሶዶ ዩኒቨርሲቲ፣ ጋምቤላ ዩኒቨርሲቲ፣ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ እንዲሁም ሌሎች የከፍተኛ ትምህርት ተቋማት በዶ/ር አንቶ አርካቶ ድንገተኛ ሞት የተሰማቸውን ሀዘን ገልፀው ለቤተሰቦች፣ ለወዳጅ ዘመዶችና ለሥራ አጋሮች መጽናናትን ተመኝተዋል፡፡ ወልቂጤ ዩኒቨርሲቲ ላሳየው አጋርነትና ላደረገው ከፍተኛ ትብብር ዩኒቨርሲቲው ልባዊ ምስጋናውን ይገልፃል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ