Abstract

Space exploration has not only pushed the boundaries of human knowledge but has also resulted in numerous technological and scientific advancements that have had a positive impact on society. These advancements have touched various aspects of everyday life on Earth, including health and medicine, transportation, public safety, consumer goods, energy and environment, information technology, and industrial productivity. From solar panels to implantable heart monitors, from cancer therapy to lightweight materials, and from water purification systems to improved computing systems, the benefits of space exploration are far-reaching. However, as we venture beyond the protective sphere of Earth, we face numerous challenges. Conditions in space, such as cosmic radiation and hazardous environments, pose significant obstacles. Moreover, human-specific conditions, such as space adaptation syndrome (motion sickness), spatial memory, visual motor performance, bone loss, and the physiological and psychological impacts of living in cramped quarters in zero or low gravity, must also be addressed. In this presentation, I will delve into the benefits, challenges, and technology transfer resulting from space exploration. By overcoming these challenges, we can continue to unlock the potential of space and further enhance our lives on Earth.

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ባህልና ቋንቋ ጥናት ኢንስቲትዩት ያቋቋመውን የሥዕል ስቱዲዮ የዩኒቨርሲቲው የበላይ አመራሮች በተገኙበት ግንቦት 5/2016 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ባዮሎጂ ት/ክፍል በ ‹‹Biodiversity Conservation and Management›› ትምህርት ፕሮግራም የ3 ዲግሪ ትምህርቱን ሲከታተል የቆየው ዕጩ ዶ/ር ኢያሱ ጫማ ግንቦት 13/2016 ዓ/ም ከጠዋቱ 2፡30 ጀምሮ  የ3 ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በአባያ ካምፓስ አዲሱ ማኔጅመንት ሕንፃ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

ዕጩ ዶ/ር ኢያሱ ጫማ የመመረቂያ ምርምሩን ‹‹Plant Communities, Socioeconomic Values, and Carbon Stock Potential of Forest Patches in Wolaita, Southern Ethiopia ›› በሚል ርእስ አከናውኗል፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የብዝኃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ተመራማሪዎች ከእምቦጭ አረም የተለያዩ ቁሳቁሶችን በመሥራት አረሙ በውኃ አካላት ላይ የሚያደርሰውን ተጽዕኖ መቀነስ እንደሚቻል ገልጸዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ማዕከል ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከአርባ ምንጭ ዙሪያ ወረዳ  ጤና ጽ/ቤት ጋር በመተባበር ከወረዳው ጤና ጣቢያዎች ለተወጣጡ የጤና ባለሙያዎች በአዲሱ የኤች አይ ቪ ምርመራ አልጎሪዝም /HIV Testing Algorithm/ እና በወባ በሽታ ሕክምናና ምርመራ አዳዲስ አሠራሮች /Malaria Technical Update/ ዙሪያ ሲሰጥ የነበረው የሙያ ማሻሻያ ሥልጠና ግንቦት 4/2016 ዓ/ም ተጠናቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡