• አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ31ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም ያስመርቃል

  • Arba Minch University’s 31st Convocation on June 30

  • Architecture and Urban Planning’s graduation on March 3

  • 12th Ethiopian Nations, Nationalities and People’s Day celebration on 4th Dec

  • Arba Minch University to celebrate ‘Flag Day’

  • ለአምዩ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ

  • Happy New Year, 2010 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

 

በተማሪዎች የተሠሩ ሶፍትዌሮች ለዕይታ ቀረቡ

Saturday, 09 June 2018 08:01

የኮምፒውተር ሣይንስ እና ሶፍትዌር ምህንድስና ፋከልቲ ተማሪዎች ክበብ ግንቦት 22/2010 ዓ/ም 7ኛውን ዙር የአይ.ሲ.ቲ ፌስቲቫልና ዓውደ ርዕይ በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ አካሂዷል፡፡

የዓውደ ርዕዩ ዓላማ የፋከልቲው ተማሪዎች በክፍል ውስጥ ባገኙት እውቀትና ክህሎት የሠሯቸውን ችግር ፈቺ ፕሮጀክቶች ለሌሎች በማሳየት ልምድ የሚያካፍሉበትና ተማሪዎች ለዩኒቨርሲቲው ማህበረሰብ ያላቸውን አቅም የሚያሳዩበት መድረክ መፍጠር ነው፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: በተማሪዎች የተሠሩ ሶፍትዌሮች ለዕይታ ቀረቡ

የዓለም አካባቢ ቀን በችግኝ ተከላና በፓናል ውይይት ተከበረ

Saturday, 09 June 2018 08:01

የዓለም አካባቢ ቀን አከባበርን ምክንያት በማድረግ ከዩኒቨርሲቲው፣ ከጋሞ ጎፋ ዞን አካባቢ ጥበቃና ደን ጽ/ቤት፣ ከ15ቱ ወረዳዎችና ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር የተወጣጡ አመራሮችና የአካባቢው ማኅበረሰብ ግንቦት 28/2010 ዓ.ም በቤሬ ተፋሰስ የችግኝ ተከላ አካሂደዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: የዓለም አካባቢ ቀን በችግኝ ተከላና በፓናል ውይይት ተከበረ

 

SAM-UP: Giving helping hands to students at receiving end

Thursday, 07 June 2018 11:36

Student Academic Mission Upgrade (SAM-UP) is a sort of altruistic mission launched by a clutch of senior AMU students and teachers to help out students, who at times find it difficult to catch up with the advanced pace of studies. But, don’t jump the gun, they aren’t dunce, what they need is just a stimulus, and tutorials is providing them the key to unlock their latent potentials.

Read more: SAM-UP: Giving helping hands to students at receiving end

“የቡና ዝርያ ማሻሻያና አጠቃቀም፣ ምርምርና ቴክኖሎጂ” የምርምር ፕሮጀክት አፈፃፀምና የጥናት ግኝት ላይ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

Friday, 08 June 2018 09:56

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲና በጅማ የእርሻ ምርምር ማዕከል ትብብር በጋሞ ጎፋ ዞን ከሚገኙ የቡና አብቃይ ወረዳዎች አንዱ በሆነው በደንባ ጎፋ ወረዳ ሱካ ቀበሌ ላለፉት አምስት ዓመታት ሲካሄድ በነበረው የቡና ዝርያ ማሻሻያ ምርምር ፕሮጀክት ጣቢያ የሥራ እንቅስቃሴ ምልከታ፣ አፈፃፀምና የጥናት ግኝት ላይ ከግንቦት 25-26/2010 ዓ/ም የመስክ ጉብኝትና የምርምር ውጤቶች ትውውቅ ተካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: “የቡና ዝርያ ማሻሻያና አጠቃቀም፣ ምርምርና ቴክኖሎጂ” የምርምር ፕሮጀክት አፈፃፀምና የጥናት ግኝት ላይ የመስክ ጉብኝት ተካሄደ

 

Page 8 of 181

«StartPrev12345678910NextEnd»