በኢንተርንሺኘ ላይ ያላችሁ የአውቴኢ እና የአምቴኢ ተማሪዎች በሙሉ

  • የሃይድሮሊክና ውሃ ሀብት ምኅንድስና ፋከልቲ
  • የውሃ ሀብትና መስኖ ምኅንድስና ፋከልቲ
  • የውሃ አቅርቦትና አከባቢያዊ ምኅንድስና ፋከልቲ
  • የሲቪል ምኅንድስና ፋከልቲ
  • የሜካኒካል እና ኘሮዳክሽን ምኅንድስና ፋከልቲ
  • ሶፍትዌር ኢንጂነርንግ እና ሰርቬይንግ ተማሪዎች በሙሉ


ከሚያዝያ 15 – 19, 2013 ዓ.ም ጀምሮ ወደ ዩኒቨርሲቲ መምጣት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

ማሳሰቢያ፡-

ከሚያዝያ 20, 2013 ዓ.ም ጀምሮ የኢንተርንሺኘ ኘሬዘንቴሽን/ገለፃ/ ስለሚኖር ሪፖርትና የምታቀርቡትን ፓወር ፖይንት ተዘጋጅታችሁ እንድትመጡ እናሳስባለን፡፡

የአርባ ምንጭ ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት እና የአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት