አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ  ለዩኒቨርሲቲውና ለመላው የሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች  እንኳን ለብርሃነ ትንሣዔው በሰላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሰላም፣ የጤናና የደስታ እንዲሆን  ከወዲሁ መልካም ምኞቱን  ይገልፃል!!

መልካም የፋሲካ በዓል! ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት