አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሰኔ 1/2016 ዓ/ም በሚያካሂደው የዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ እንድትገኙ ለክቡራትና ክቡራን እንግዶቻችን ጥሪ ማስተላለፋችን ይታወሳል፡፡ ይሁን እንጂ በሌሎች ክልላዊ ሥራ ጉዳዮች ምክንያት የምረቃው ጊዜ የተራዘመ መሆኑን ከታላቅ ይቅርታ ጋር እያሳወቅን በቀጣይ ምረቃው የሚከናወንበትን ጊዜ የምናሳውቅ መሆኑን በአክብሮት እንገልጻለን፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityCAD/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት