የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ ገቢ ተማሪዎች መግቢያ መስከረም 29 እና 30/2009 ዓ/ም ተብሎ ከዚህ ቀደም መገለጹ ይታወቃል፡፡

ይሁንና የመግቢያ ጊዜውን ማራዘም አስፈላጊ ሆኖ ስለተገኘ የአንደኛ አመት ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜ ወደ ጥቅምት 12 እና 13 2009 ዓ/ም የተራዘመ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጅስትራር ዳይሬክቶሬት

ማሳሰቢያ፡ ከተቀመጠው ጊዜ ገደብ ቀድሞና ዘግይቶ የሚመጣን ተማሪ የማናስተናግድ መሆኑን እንገልጻለን፡