በ19/01/2009 ዓ/ም  (ሀሙስ) ከአዲስ አበባ ወደ አርባ ምንጭ መጓጓዣ መኪና ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀ ስለሆነ በተጠቀሰው እለት አዲስ አበባ ክፍለ ሃገር አውቶብስ ተራ በጠዋቱ 12፡00 ሰዓት በመገኘት አገልግሎቱን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን፡፡

መልካም መንገድ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ