• አ/ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ31ኛ ጊዜ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሰኔ 23/2010 ዓ/ም ያስመርቃል

  • Arba Minch University’s 31st Convocation on June 30

  • Architecture and Urban Planning’s graduation on March 3

  • 12th Ethiopian Nations, Nationalities and People’s Day celebration on 4th Dec

  • Arba Minch University to celebrate ‘Flag Day’

  • ለአምዩ መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች በሙሉ

  • Happy New Year, 2010 E.C

  • Welcome to Arba Minch University!

Field Gene Bank: Aimed at mainstreaming traditional Edible Crops

Thursday, 19 April 2018 15:01

AMU researcher, Mr Betewulign Eshetu, as a part of his ethno-biological research has launched a plant gene bank at Kulfo Campus to discover wild edible vegetable and fruit plants with an adequate nutritional value that can be added to the depleting list of cuisine in Ethiopia. Click here to see the pictures.

Read more: Field Gene Bank: Aimed at mainstreaming traditional Edible Crops

 

የ2010 በጀት ዓመት የ9 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ

Friday, 20 April 2018 09:27

ዩኒቨርሲቲው የ2010 ዓ/ም በጀት ዓመት የዘጠኝ ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማውን የዩኒቨርሲቲው አስተዳደር ካውንስል አባላት በተገኙበት ሚያዝያ 10/2010 ዓ/ም አከናውኗል፡፡

የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ እንደገለፁት ግምገማው በበጀት ዓመቱ ዘጠኝ ወራት በሁሉም ዘርፎች የታቀዱ ተግባራት አፈፃፀማቸውን በመፈተሽ ዝቅተኛ አፈፃፀም በታየባቸው መስኮች በቀጣይ ሁሉም ባለድርሻ አካላት ትኩረት ሰጥተው እንዲሰሩ በማድረግ በመማር ማስተማርም ሆነ በሌሎች የዩኒቨርሲቲው አበይት ተልዕኮዎች ውጤታማ ሥራ እንዲሠራ ይረዳል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: የ2010 በጀት ዓመት የ9 ወራት የዕቅድ አፈፃፀም ግምገማ ተካሄደ

የእግር ኳስና የአትሌቲክስ የጀማሪ አሰልጣኝነት ስልጠና ተሰጠ

Tuesday, 17 April 2018 17:13

የዩኒቨርሲቲው ስፖርት አካዳሚ ከሰገን አካባቢ ህዝቦች ዞን ስፖርት ምክር ቤት ጋር በመተባበር በዞኑ ለሚገኙ 52  አሰልጣኞች የእግር ኳስና የአትሌቲክስ የጀማሪ አሰልጣኝነት ስልጠና ከመጋቢት 14/2010 ዓ/ም ጀምሮ ለተከታታይ 15 ቀናት በኮንሶ ካራት ከተማ ሰጥቷል፡፡ ስልጠናው የተሰጠው ከኢትዮጵያ እግር ኳስ እና አትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች በተመደቡ አሰልጣኞች ነው፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: የእግር ኳስና የአትሌቲክስ የጀማሪ አሰልጣኝነት ስልጠና ተሰጠ

 

ትምህርት ቤቱ ተማሪዎችን በውጤትና በሥነ-ምግባር ለማብቃት በትጋት ይሠራል

Tuesday, 17 April 2018 17:11

የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከኮሚዩኒቲ ት/ቤት ተማሪዎች፣ ወላጆችና ባለድርሻ አካላት ጋር በአንደኛ ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች አፈፃፀም ዙሪያ መጋቢት 15/2010 ዓ.ም ውይይት አካሂዷል፡፡

የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተርና የት/ቤቱ የቦርድ ሰብሳቢ ዶ/ር ተክሉ ወጋየሁ እንደተናገሩት ውይይቱ የአንደኛ ወሰነ ትምህርት የተማሪዎች ውጤትና ሥነ-ምግባር ምን እንደሚመስል የጋራ ግንዛቤ ለመፍጠር ያስችላል፡፡ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ::

Read more: ትምህርት ቤቱ ተማሪዎችን በውጤትና በሥነ-ምግባር ለማብቃት በትጋት ይሠራል

Gircha Research Centre gets amazing result on potato yield

Friday, 13 April 2018 16:59

An agronomist, Mr Andergachew Detebo, associated with Gircha Highland Fruits and Vegetable Research Centre at Chencha has hit the bull’s eye in his potato research. Using lime to detoxify soil, he got annual potato yield increased from 24 to 32 tons of marketable quality in Chencha. Click here to see the pictures.

Read more: Gircha Research Centre gets amazing result on potato yield

 

Page 18 of 181

«StartPrev11121314151617181920NextEnd»