- Details
እ.ኤ.አ በ2023 ‹‹Mandela Washington Fellowship›› ፕሮግራም ዙሪያ ከአሜሪካ ኤምባሲ በመጡ ባለሙያዎች ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበረሰብ ነሐሴ 25/2014 ዓ/ም ገለጻ ቀርቧል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: እ.ኤ.አ በ2023 ‹‹Mandela Washington Fellowship›› ፕሮግራም ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ገለጻ ተሰጠ
- Details
Sur-Place Scholarship Program in Ethiopia provides local scholarship for post-graduate students in Ethiopia with excellent performance in academic studies and society.
Application Deadline - 30th September, 2022
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2014 ዓ/ም በጋሞ ዞን ወረዳዎች ባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂን በማስፋፋት ኅብረተሰቡን ተጠቃሚ ለማድረግ ልዩ ትኩረት ሰጥቶ በመሥራቱና ክልሉ ከዕቅድ በላይ እንዲያሳካ ከፍተኛ አስተዋጽኦ በማበርከቱ ከደ/ብ/ብ/ሕ/ክ ማዕድንና ኢነርጂ ኤጀንሲ ሐምሌ 30/2014 ዓ/ም የዋንጫና የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተበርክቶለታል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በባዮ ጋዝ ቴክኖሎጂ ማስፋፊያ የላቀ አስተዋጽኦ በማበርከቱ ዋንጫና የዕውቅና ምስክር ወረቀት ተበረከተለት
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ዶ/ር ዳምጠው ዳርዛ የ2015 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ ቁልፍ የውጤት አመላካች (KPI) ላይ ነሐሴ 20/2014 ዓ/ም ከዩኒቨርሲቲው ም/ፕሬዝደንቶች ጋር የውል ስምምነት ተፈራርመዋል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የዩኒቨርሲቲው ፕሬዝደንትና ም/ፕሬዝደንቶች የ2015 በጀት ዓመት የሥራ ዕቅድ ቁልፍ ተግባራት ላይ የውል ስምምነት ተፈራረሙ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ከተባበሩት መንግሥታት የምግብና እርሻ ድርጅት /Food and Agriculture Organization/ ደቡብ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር የሽፈራው/ሞሪንጋ ተክል ምርትና ምርታማነትን ማሻሻል፣ ግብይቱን ማሳደግ፣ የገበያ ትስስር መፍጠር እንዲሁም ዘርፉን በተሻለ ሁኔታ ማጠናከር ዙሪያ ከተለያዩ ክልሎች፣ ዞኖችና ወረዳዎች ለተወጣጡ የዘርፉ ባለሙያዎች ከነሐሴ 18-20/2014 ዓ/ም የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ