• 1ኛ እጣ 10 ሚሊየን ብር
  • 2ኛ እጣ 5 ሚሊየን ብር
  • 3ኛ እጣ 2 ሚሊየን ብር
  • 4ኛ እጣ 1 ማሊየን ብር እና
  • ሌሎች ከ 480000 በላይ ሽልማቶችን ይዞ  መጥቷል፡፡
  • በ40 ብር ሚሊየነር እና ቱጃር ሀብታም ይሁኑ
  • ማን ያውቃል የፈጣሪ ነገር ከእርስዎ የሚጠበቀው ከ40 ብር እስከ 10 ብር ብቻ
  • እየተሸለሙ የህዳሴውን ግድብ በመገንባት ታሪካዊ አሻራዎትን ያኑሩ
  • የህዳሴውን ግድብ መገንባት ለእኔ ኩራትም ማስታወሻየም ነው

በ8100A በደቡብ ክልል ብቻ ከ120 በላይ እድለኞች በመኪና እና በሌሎች ሽልማቶች ተንበሽብሸዋል፡፡

ሎተሪው  በዩኒቨርሲቲያችን  ለሽያጭ  የቀረበ  በመሆኑ  እንዲገዙ በታላቅ አክብሮት እንጠይቃለን፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ

22/9/08 ዓ.ም

Ginbot 20 celebration, May 26-2016 Arba Minch University, Arbaminch, Ethiopia.

የተቀናጀ የትምህርትና ቴክኖሎጂ አመራርን ለማጠናከር ከሁሉም ካምፓስ የተወጣጡ የ1ለ5ና የልማት ቡድን ተጠሪ ተማሪዎች እንዲሁም የአደረጃጀቱ አስተባባሪ መምህራን መጋቢት 04/2008 ዓ/ም ከተቋማዊ ለውጥ ዳይሬክቶሬትና ከፕሬዝደንት ጽ/ቤት ጋር ውይይት አካሂደዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡