- Details
የዩኒቨርሲቲው ፀጥታና ደህንነት ጽ/ቤት ከጋሞ ጎፋ ዞን ፖሊስ መምሪያ ጋር በመቀናጀት ለ150 የፀጥታና ደህንነት አባላት በወንጀል ምንነትና መከላከል፣ በመሳሪያ አያያዝና አጠቃቀም እንዲሁም ሰልፍ ላይ ያተኮረ ስልጠና ከመጋቢት 8/2008 ዓ/ም ጀምሮ ለ7 ተከታታይ ቀናት ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
የሰው ሀብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ከፐብሊክ ሰርቪስና የሰው ሀብት ልማት ሚኒስቴር ጋር በመቀናጀት ለዳይሬክቶሬቱ ባለሙያዎች በሰው ሀብት አስተዳደር ጉዳዮች አፈፃፀም በ17/07/2008 ዓ/ም የአንድ ቀን ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የሰው ሀብት አስተዳደር የአፈፃፀም ግድፈቶችን ለማረም ባለሙያዎችን ማብቃት ይገባል
- Details
የማኅበራዊ ሣይንስና ስነ- ሰብ ኮሌጅ ከጂኦግራፊና አካባቢ ጥናት የትምህርት ክፍል እና ከኮሌጁ ማህበረሰብ አገልግሎት ማስተባበሪያ ቢሮ ጋር በመተባበር ‹‹Threats and Prospects of Natural Forest in Arba Minch›› በሚል ርዕስ ባከናወነው የቅድመ-ዳሰሳ ጥናት ላይ የአንድ ቀን የባለድርሻ አካላት ዓውደ ጥናት አካሂዷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ የተፈጥሮ ደንን ለመታደግ የተከናወነ የቅድመ ዳሰሳ ጥናት ውይይት
- Details
የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት ከአርባ ምንጭ ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅ ጋር በመቀናጀት ከመንግሥትና ከግል ኮሌጆች ለተወጣጡ 38 መምህራን በGIS/ Geographic Information System/፣ በGPS/Global Positioning System/ እና በቴክኒካል ድሮዊንግ ሶፍትዌሮች ላይ ከጥር 7/2008 ዓ/ም ጀምሮ ለስድስት ተከታታይ ቀናት የአሰልጣኞች ስልጠና ሰጥቷል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡