- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጀርመን ተራድኦ ድርጅት/GIZ/ እና ከጀርመን ደን ልማት አገልግሎት አማካሪ ድርጅት ጋር በመተባበር ከጋሞ ዞን ለተወጣጡ 17 የደን እና የደን ጥበቃ ባለሙያዎች እንዲሁም ከማኅበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ ለተወጣጡ መምህራን ከሰኔ 27 - ሐምሌ 1/2014 ዓ/ም የደን መሬትን ለመቆጣጠር በሚያስችሉ ሶፍትዌሮች አጠቃቀም ላይ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውሃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎትና በኢንደስትሪ ትስስር ዘርፎች በተከለሰ መመሪያ ዙሪያ ሰኔ 25/2014 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በምርምር፣ በማኅበረሰብ አገልግሎትና በኢንደስትሪ ትስስር ዘርፎች በተከለሰ መመሪያ ዙሪያ ውይይት ተካሄደ::
- Details
በኢትዮጵያ የኢንዶኔዢያ አምባሳደር አል ቡስራ ባስኑር (Al Busyra Basnur) በግብርናው ዘርፍ በተለይ እምቦጭን ከመከላከልና የአኩሪ አተር ምርትን ከማሻሻል ጋር በተያያዘ የሀገራቸውን ተሞክሮ ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት በሚቻልበት ሁኔታ ላይ ሰኔ 23/2014 ዓ/ም ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ ምሁራን፣ ተመራማሪዎችና ባለድርሻ አካላት ጋር ምክክር አድርገዋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በኢትዮጵያ የኢንዶኔዢያ አምባሳደር እምቦጭን ለመከላከል የሚያስችል የሀገራቸውን ተሞክሮ ወደ ኢትዮጵያ ለማምጣት ውይይት አደረጉ