ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በሙሉ ወደ ዩኒቨርሲቲ የመግቢያ ጊዜ ስለማሳወቅ

  • ለነባር ተማሪዎች ከ 11 - 13 /02/2011 ዓ/ም
  • ለአዲስ ገቢ ተማሪዎች ከ 15 - 16 /02/2011 ዓ/ም መሆኑን በአክብሮት እናሳውቃለን፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኮርፖሬት ኮሚዩኒኬሽን ዳይሬክቶሬት