- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከ3 ሚሊየን ብር በላይ የሚያወጣ ዶፕላር አልትራሳውንድ ማሽን ለአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ሐምሌ 15/2014 ዓ/ም አበርክቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአርባ ምንጭ አጠቃላይ ሆስፒታል ዶፕላር አልትራሳውንድ ማሽን አበረከተ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ላለፉት 13 ዓመታት የዘረመልና ዕፅዋት እርባታ መምህርና ተመራማሪ በመሆን ያገለገሉት ፕ/ር አብዱልቀይም ክሃን (Prof Abdul Qayyum Khan) በዘረመል፣ ዕፅዋት እርባታ፣ ዕፅዋት ፊዚዮሎጂ፣ የዘር ሳይንስ እና ቴክኖሎጂ፣ ሴልና ሞለኪውላር ባዮሎጂ እና ባዮቴክኖሎጂ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተጻፉ 100 መጻሕፍትን ለዩኒቨርሲቲው ቤተ መጻሕፍት ለግሰዋል።ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ፕ/ር አብዱልቀይም ክሃን (Prof A.Q. Khan) ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 100 መጻሕፍትን አበረከቱ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅት፣ ትግበራና ግምገማ ዳይሬክቶሬት ባቀረበው የዩኒቨርቲሲው የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድ ላይ ሐምሌ 18/2014 ዓ/ም ግምገማዊ ውይይት ተካሂዶ ጸድቋል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ካውንስል የ2015 በጀት ዓመት ዕቅድን ገምግሞ አጸደቀ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 በጀት ዓመት ዓመታዊ የሥራ አፈጻጸም ሪፖርት ሐምሌ 18/2014 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል አባላት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ