የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድህረ-ምረቃ ትምህርት ቤት በ2017 የትምህርት ዘመን በሁለተኛ ሴሚስተር በመደበኛ፤ በማታ እና በሣምንት መጨረሻ መርሐ  ግብር  መስፈርቱን  የሚያሟሉና የNGAT ፈተናን ያለፉ አዲስ  አመልካቾችን  ከዚህ  በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡ ምዝገባው የሚከናወነው በመረጃ መረብ/ Online/ ከታች የቀረበውን ሊንክ በመጫን/በዌብ ፔጅ ላይ ኮፒ-ፔስት በማድረግ/ መጠይቆችን በአግባቡ በመሙላትና የሚያስፈልጉ መረጃዎችን በማያያዝ ሲሆን ያልተሟሉ መረጃዎች ያሏቸውን አመልካቾች የማንቀበል መሆኑን እንገልፃለን::

 

  https://forms.gle/nRV4pmbn13bo2EPp9