- Details
A two-day workshop held at Arba Minch University (AMU), Ethiopia, from September 4 - 5, 2024, united stakeholders from Ethiopia and abroad. The workshop was supported by SLU Global Swedish University of Agricultural Sciences and aimed to bridge knowledge gaps and boost livelihoods through the development of the Moringa platform. Click here to see more photos.
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ አመራር ቦርድ የዩኒቨርሲቲውን የ2016 በጀት ዓመት ዕቅድ አፈጻጸምና የ2017 በጀት ዓመት ዓመታዊ ዕቅድ ግምገማ የሥራ አመራር ቦርድ አባላትና የዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮች በተገኙበት ጳጉሜ 2/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማስተባበሪያ ማዕከል ከጋሞ፣ ጎፋ፣ ባስኬቶ፣ ኮንሶ፣ ቡርጂ፣ ጋርዱላና ኮሬ ዞኖች የተሻለ የትምህርትና የፈጠራ አቅም ያላቸውን 152 ተማሪዎች በመመልመል ለ45 ቀናት በተግባር የታገዘ ሥልጠና ሰጥቶ ነሐሴ 30/2016 ዓ/ም ሸኝቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ስቴም (STEM) ማስተባበሪያ ማዕከል ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ሽኝት አካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ የመጀመሪያ ዲግሪ ተማሪዎች ለ2017 የትምህርት ዘመን ወደ ግቢ መግቢያ ቀን መስከረም 9፣ መመዝገቢያ መስከረም 10 እና ትምህርት መጀመሪያ መስከረም 11/2017 ዓ/ም ስለሆነ በተጠቀሰው ቀን ሪፖርት እንድታደርጉ ዩኒቨርሲቲው ያሳውቃል፡፡
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ የአውቶሞቲቭ ተማሪ የሆነው ዮሐንስ ይኑር በ2016 ዓ/ም የብሩህ ኢትዮጵያ ሀገር አቀፍ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር በማሸነፍ 2,000 የአሜሪካን ዶላር ተሸላሚ ሆኗል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የሳውላ ካምፓስ ተማሪው ዮሐንስ ይኑር የ‹‹ብሩህ ኢትዮጵያ የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር›› አሸናፊ ሆነ