የሶስተኛው ዙር (3rd Round) የ2017 ዓ.ም የድኅረ ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) የምዝገባ እና የፈተና ጊዜን ስለማሳወቅ:-
ሀገር አቀፍ የድኅረ-ምረቃ ፕሮግራሞች የመግቢያ ፈተና (NGAT) አመልካቾች ምዝገባ ከየካቲት 27 እስከ መጋቢት 1/2017 ዓ.ም ማታ 12፡00 ሰዓት ድረሰ ብቻ በ https://ngat.ethernet.edu.et/registration የመመዝገቢያሊንክ በኩል ይከናወናል፡፡
ከምዝገባው ጋር በተያያዘ ማንኛውም ጥያቄ በሥራ ሰዓት በኢሜይል አድራሻ
የመፈተኛ ''USER NAME'' እና "PASSWORD" በመመዝገቢያ ፖርታል በኩል የሚላክ ሲሆን የመመዝገቢያ ክፍያ ብር 750 በቴሌብር በኩል ብቻ መፈጸም ይጠበቅባችኋል፡፡
ማሳሰቢያ
ፈተናው የሚሰጥበት ቀን በቀጣይ የምናሳውቅ ሆኖ በፈተና ወቅት የተሰጣችሁን "User Name and Password" እና ማንነታችሁን የሚገልጽ መታወቂያ ይዛችሁ መቅረብ ይጠበቃባችኋል።
የኢፌድሪ ትምህርት ሚኒስቴር
ngat.ethernet.edu.et (https://ngat.ethernet.edu.et/registration)
Ministry of Education
Ministry of Education | National GAT