260,000 ብር የሚያሸልመው የብሩህ ኢትዮጵያ የ2017 የቢዝነስ ሃሳብ አገር አቀፍ ውድድር ምዝገባ ተጀመረ:: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥራ ፈጠራ ልማትና ማበልፀጊያ ማዕከል በተማሪዎች መካከል የቢዝነስ ሀሳብ (Business idea) ውድድር ማካሄድና በመጨረሻም የተሻለ ሃሳብ ያላቸውን ተማሪዎች 260,000 ብር ሽልማት ወደሚያስገኘው አገር አቀፍ የብሩህ ኢትዮጵያ ውድድር ይልካል፡፡ ስለሆነም ፈጠራ የታከለበት የቢዝነስ ሃሳብ ያላችሁ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች በውድድሩ እንድትሳተፉ ተጋብዛችኋል፡፡
• የመመዝገቢያ ጊዜ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ጀምሮ እስከ ሚያዝያ 10/2017 ዓ.ም ድረስ
• የመመዝገቢያ ኢሜይል አድራሻ
የኢሜይል አድራሻ ይላኩልን፡፡
በኦን ላይን ለመመዝገብ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጫን መመዝገብ ትችላላችሁ
https://forms.gle/kknLQHJjJzVGjTWj8