በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ባሉ ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ለመቀጠር በሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን በኩል በወጣው የክፍት ሥራ ቦታ ማስታወቂያ መሠረት ተወዳድራችሁ ያለፋችሁ በሙሉ ዋናው ግቢ የብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት ግንቦት 18/2017 ዓ/ም በአካል በመቅረብ የቅጥር ደብዳቤያችሁን በመውሰድ ወደ ሥራችሁ እንድትሰማሩ እናሳውቃለን፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት