አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ኢኖቬሽን ፎር ፒስ/Innovation for Peace-I4P/ ከተባለ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች መካከል የቢዝነስ ሃሳብ ውድድር ያደርጋል። በውድድሩ ከ1-3 ደረጃ ለወጡ ተወዳዳሪዎች የማበረታቻ የገንዘብ ሽልማት የሚሰጥ ሲሆን በተጨማሪ በሰላም ዘርፍ አዲስ ሃሳብ ላለው/ላላት ተወዳዳሪም በልዩነት ይሸለማል/ትሸለማለች። በውድድሩ ላይ ሁሉም የዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ እንዲሳተፍ ተጋብዟል፡፡
ቀን - 20/09/2017
ቦታ - ዋና ግቢ አዲሱ አዳራሽ
ሰዓት- ከ2:30 ጀምሮ
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት