በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ (Master’s degree) በቀን፣ በማታና በሳምንት መጨረሻ የዕረፍት ቀናት እንዲሁም በሶስተኛ ዲግሪ (PhD) በመደበኛው ፕሮግራም ለመማር የምትፈልጉ በሙሉ የማመልከቻ ጊዜ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።
ለማመልከት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡-
https://forms.gle/c3qBpqP5zNhcHXTs8
የፕሮግራም ዝርዝር ለማየት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡-
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ት/ቤት

