
- Details
The Chinese Embassy in Ethiopia has donated more than 670 books to Arba Minch University (AMU) as part of the celebration of Chinese Culture Day in AMU; the handover took place on March 31st, 2025. Click here to see more photos.
Read more: Chinese Embassy Donates Over 670 Books to AMU: Fostering Cultural and Educational Ties

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ አክሪዲቴሽን አገልግሎት ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲው ለተወጣጡ የቤተ-ሙከራ ባለሙያዎችና መምህራን በቤተ-ሙከራ አደረጃጀትና ለአክሪዲቴሽን በሚያስፈልጉ መስፈርቶች እንዲሁም ሌሎች ተያያዥ ጉዳዮች ዙሪያ ከመጋቢት 15-19/2017 ዓ/ም ለተከታታይ አምስት ቀናት ሲሰጥ የነበው ሥልጠና ተጠናቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ‹‹Laboratory Accreditation (ISO/IEC) 17025; 2017›› በሚል ርዕስ ሲሰጥ የነበረው ሥልጠና ተጠናቀቀ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሴቶች እና ማኀበራዊ ጉዳዩች አካቶ ትግበራ ጽ/ቤት በጫሞ ካምፓስ ለሚገኙ ዐይነ ስውር ተማሪዎች ከየካቲት 29/2017 ዓ.ም ጀምሮ ለአራት ቀናት የቆየ መሠረታዊ የኮምፕዩተር ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ትኩረት የሚሹ ቆላማ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ፣ ከባህር ዳርና መቀሌ ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር ‹‹Drugs for Neglected Diseases initiative (DNDi)›› ከተሰኘ ዓለም አቀፍ ተቋም በተገኘ 167 ሺህ የአሜሪካን ዶላር በጀት የተመደበለት በሀገር አቀፍ ደረጃ የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታን ጫናና ሥርጭትን ለማወቅ እየተደረገ ያለው የምርምር ፕሮጀክት በሽታውን በምርመራ ለማረጋገጥ የሚያስችል የአልትራሳውንድ ማሽን አጠቃቀም ሥልጠና ለከፍተኛ ባለሙያዎች ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የቆዳ ስር ፈንገስ /Mycetoma/ በሽታን በአልትራሳውንድ ምርመራ ማውቅና መለየት የሚያስችል ሥልጠና ተሰጠ

- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ብዝሃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል ‹‹Restoring Degraded Forest Ecosystem in the Rift Valley Escarpments of the Gamo Zone ,South Ethiopia for Improved Services and Biodiversity Conservation›› በተሰኘ ርዕሰ ጉዳይ ዙሪያ የሚሰራ ለ5 ዓመታት የሚቆይ አዲስ የምርምር ፕሮጀክት ባለድርሻ አካላት በተገኙበት መጋቢት 15/2017 ዓ/ም በይፋ አስጀምራል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የብዝሃ ሕይወት ምርምርና ጥበቃ ማዕከል የተራቆቱ ደኖችን መልሶ ለማልማት የሚያስችል ፕሮጀክት አስጀመረ
- የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት የ2017 ዓ/ም የግማሽ ዓመት ዕቅድ አፈጻጸም ገመገመ
- በሥራ ዕድል ፈጠራ ዙሪያ ተሞክሮን ማጋራትና ግንዛቤን መፍጠር የሚያስችል መርሃ ግብር ተካሄደ
- 19th Annual TB Research National Conference and World Tuberculosis Day Commemoration at AMU: A Unified Call to Action against TB
- AMU-IUC Rendered Five Day Digital Literacy Training for ICT Teachers