- Details
ከመስከረም 24-28/2009 ዓ/ም ለአምስት ቀናት የሚቆየው የነባር ተማሪዎች ሥልጠና /የከፍተኛ ትምህርት ማህበረሰብ/ በዩኒቨርሲቲው ሁሉም ካምፓሶች እየተካሄደ ይገኛል፡፡ ስልጠናው አራት የተለያዩ ሀገራዊና ተቋማዊ አጀንዳዎች ላይ በጥልቀት የሚመክር ሲሆን ለውይይት አመቺ እንዲሆን ተሳታፊዎች በበርካታ የውይይት አዳራሾች ተከፋፍለዋል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
በ23/01/2009 ዓ/ም ሊጀመር የታቀደው የ5(አምስት) ቀን ስልጠና በተለያዩ ምክንያቶች ለአንድ ቀን የተራዘመ ሲሆን በ24/01/2009 ዓ.ም (ማክሰኞ) ተጀምሮ በ28/01/09 ዓ.ም እንደሚጠናቀቅ እያሳወቅን ተማሪዎች በየካምፓሳችሁ በተዘጋጀላችሁ የስልጠና አዳራሾች ከጠዋቱ 2፡30 ሰዓት ጀምሮ በመገኘት እንድትሳተፉ እንገልፃለን፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
- Details
Institute of Technology’s Scientific Director, Dr Negash Wagesho Amencho, who was serving Arba Minch University as an Assistant Professor since July 8, 2012, has now been promoted as Associate Professor.
Read more: AMU promotes Dr Negash Wagesho as Associate Professor
- Details
በ19/01/2009 ዓ/ም (ሀሙስ) ከአዲስ አበባ ወደ አርባ ምንጭ መጓጓዣ መኪና ዩኒቨርሲቲው ያዘጋጀ ስለሆነ በተጠቀሰው እለት አዲስ አበባ ክፍለ ሃገር አውቶብስ ተራ በጠዋቱ 12፡00 ሰዓት በመገኘት አገልግሎቱን እንድትጠቀሙ እናሳውቃለን፡፡
መልካም መንገድ
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
- Details
Arba Minch University’s three-member delegation led by President, Dr Damtew Darza, has held a preliminary talks with visiting academicians from University of Nebraska-Lincoln, Prof. Robert Oglepsy and Prof. Clinton Rowe to collaborate in the areas of meteorology and hydrology at Abaya Campus on September 19, 2016. Click here to see the Pictures.
Read more: AMU to collaborate with University of Nebraska-Lincoln; meeting held