አርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት በሥሩ ከሚገኙ ዳይሬክተሮች፣ አስተባባሪዎችና ፋከልቲ ዲኖች ጋር በ2017 ዓ/ም የሚተገበር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ማሳያ ውል(Key Performance Indicators/ KPI) ጥር 5/2017 ዓ.ም ተፈራርሟል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
የኢንስቲትዩቱ ሳይንቲፊክ ዳይሬክተር ዶ/ር ሙሉነህ ለማ በመድረኩ የቁልፍ አፈጻጸም ማሳያ ዝርዝር ማስፈጸሚያ ሃሳቦች ዙሪያ ውይይት መደረጉን ገልጸው እንደ ኢንስቲትዩት በተሰጡን ቁልፍ ተግባራት መሠረት ወደ ሥራ ለመግባት ስምምነቱን ተፈራርመናል ብለዋል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት