የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ከምክትል ፕሬዝደንቶችና በስሩ ከሚገኙ ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤቶች እና ዳይሬክቶሬቶች ጋር የ2017 ዓ/ም ዕቅድ ስምምት ኅዳር 11/2017 ዓ/ም ተፈራርሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
የዕቅድ ስምምነት መርሃ ግብሩ በቀጣይ በየዘርፉ ሊከናወኑ በሚገቡ ተግባራት ላይ የጋራ መግባባት ላይ መድረስንና ሥራዎች በዕቅድ ላይ ተመሥርተው እንዲከናወኑ ማስቻልን ዓላማ በማድረግ የተዘጋጀ ሲሆን ከስምምነቱ በኋላ ዕቅድን ወደ ታችኛው የሥራ ክፍልና ግለሰብ ድረስ በማውረድ የተሻለ አፈፃፃም ለማስመዝገብ ሊሠራ እንደሚገባ በዕለቱ አጽንኦት ተሰጥቶበታል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት