ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች የተዛወሩ ተማሪዎች የመግቢያ_ጥሪ_ማስታወቂያ

በ2019 የትምህርት ዘመን በትምህርት ሚኒስቴር ውሳኔ ከትግራይ ክልል ዩኒቨርሲቲዎች ወደ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተዛወሩ ተማሪዎች የቅበላ ቀን ሐሙስ ጥቅምት 12/2019 ዓ.ም፣ የምዝገባ ቀን ዓርብ ጥቅምት 13/2019 ዓ.ም፣ ትምህርት የምጀመረው ሰኞ ጥቅምት 16 ቀን 2019 ዓ.ም እንዲሆን ተወስኗል፡፡

በዚህ መሠረት የትምህርት ፕሮግራሞቻችው

Biology Laboratory Technology, Biotechnology, Geology, Sport Science, Statistics, Natural Science (Freshman), እና Other Natural Science በአርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው የአባያ ካምፓስ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

Accounting and Finance, Economics, Geography and Environmental Studies, History and Heritage Management, Hotel and Tourism Management, Law, Management, Psychology, Social Anthropology, እና Social Science (Freshman) በጋሞ ዞን፣ አርባምንጭ ከተማ በሚገኘው የጫሞ ካምፓስ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

Soil Science (Masters), Animal Science, Agricultural Economics, Horticulture, Natural Resource Management, Plant Science, እና Veterinary Science በጋሞ ዞን፣ አርባምንጭ ከተማ በሚገኘው የኩልፎ ካምፓስ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

Hydraulics Engineering, Hydrogeology, Architecture, Civil Engineering, Computer Science, Electrical and Computer Engineering, Hydraulic and Water Resources Engineering, Information Technology, Mechanical Engineering, Pre-Engineering, Software Engineering, Water Resource and Irrigation Engineering, እና Water Supply and Environmental Engineering በጋሞ ዞን፣ አርባምንጭ ከተማ በሚገኘው ዋናው ግቢ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

Anesthesia, Clinical Midwifery, Adult Health Nursing, Comprehensive Nursing, Environmental Health, Medical Laboratory Science, Medical Radiology Technology, Medicine, Midwifery, Pharmacy, እና Public Health በጋሞ ዞን፣ አርባ ምንጭ ከተማ በሚገኘው የነጭ ሳር ካምፓስ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት

Finance and Developmental Economics, Logistics and Supply Chain Management, Marketing Management, እና Public Relations and Advertisement በጎፋ ዞን ሳውላ ከተማ በሚገኘው የሳውላ ካምፓስ ሬጂስትራር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በአካል እየቀረባችሁ ሪፖርት እንታደርጉ እና ምዝገባ እንዲትፈጽሙ እያሳወቅን

Geological Engineering, Environmental Sciences, Governance and Development Studies, Project Management, Animal Production, Architecture and Urban Planning, Computer Engineering, Computing and Information Technology, Construction Technology and Management, Urban Design and Development, Pediatrics and Child Health Nursing, Business Administration, Business Management, Anesthesia (Masters), Animal Science (Specialty), Environment and Natural Resource Management, Soil Resource and Watershed Management, እና Soil Science (Undergraduate) በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማይሰጡ ፕሮግራሞች በመሆኑ በትምህርት ሚኒስቴር በኩል አማራጭ መፍትሔ እንድታገኙ እንገልጻለን።

ማሳሰቢያ፡-

1ኛ) ሁሉም ተማሪዎች የ8ኛ ክፍል የምስክር ወረቀት፣ ከ9ኛ እስከ 12ኛ ክፍል ትራንስክሪፕትና የ12ኛ ክፍል ሰርቴፍከት ኦርጂናልና የማይመለስ ሁለት ኮፒ እንድሁም የፋይዳ መታወቂያ ካርድ፣ አንሶላ፣ ትራስ፣ የትራስ ጨርቅ እና የስፖርት ትጥቅ በመያዝ መምጣት ይጠበቅባቸዋል፡፡

2ኛ) ከተጠቀሰው ቀን ቀድሞም ሆነ ዘግይቶ የሚመጣ ተማሪን ዩኒቨርሲቲው አያስተናግድም፡፡

 

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሬጂስትራርና አልሙናይ ዳይሬክቶሬት