የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በሥሩ ከሚገኙ የሥራና የትምህርት ክፍል ኃላፊዎች ጋር በ2017 ዓ.ም የሚተገበር የቁልፍ ተግባራት አፈጻጸም ውል(KPI) ጥር 5/2017 ዓ.ም ተፈራርሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
የኮሌጁ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተር ዶ/ር ደስታ ጋልቻ የሚለካ ዕቅድ መምጣቱ ለተቋሙ ሁለንተናዊ ለውጥ ወሳኝ መሆኑን ተናግረው የስምምነት ፊርማው እስከ ታችኛው ፈጻሚ ድረስ ወርዶ መፈረምና ተፈጻሚ መሆን እንዳለበት አሳስበዋል፡፡
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!
ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-
ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት