በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ በ ‹‹Geography and Environmental Studies›› ትምህርት ክፍል በ ‹‹Environment and Natural Resource Management›› ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ እጩ ዶ/ር ጀምበር በክረ ኅዳር 21/ 2017 ዓ/ም ከ ጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በጫሞ ካምፓስ በሚገኘው የ ‹‹GIS Lab››  ውስጥ ያቀርባል፡፡

እጩ ዶ/ር ጀምበር በክረ ‹‹LAND USE /LAND COVER DYNAMICS, ECOSYSTEM SERVICE VALUTION AND FOREST DESTRUCTION IN WESTERN ETHIOPIA›› በሚል ርእስ ያከናወነውን የመመረቂያ ጥናት ጽሑፍ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/
ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university
ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/
ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA
የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት