በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ግብርና ሳይንስ ኮሌጅ በ “Animal Science” ትምህርት ክፍል የ“Animal Production” ትምህርት ፕሮግራም የ3ኛ ዲግሪ ተማሪ ዕጩ ዶ/ር ምትኩ ዮሐንስ ታኅሣሥ 18/2017 ዓ/ም ከጠዋቱ ከ2፡30 ጀምሮ የ3ኛ ዲግሪ ማጠናቀቂያ ምርምር ሥራውን የውጪና የውስጥ ገምጋሚዎችና አማካሪዎች በተገኙበት በዋናዉ ግቢ አዳራሽ ያቀርባል፡፡

ዕጩ ዶ/ር ምትኩ ዮሐንስ ‹‹ Exploring potential of fruits and vegetable wastes as alternative and sustainable feed resources for livestock production in Gamo Zone, southern Ethiopia ›› በሚል ርእስ ያከናወነውን የመመረቂያ ጥናት ጽሑፍ የሚያቀርብ ይሆናል፡፡


አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ
የብሩህ ተስፋ ማዕከል!

ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA

የሕዝብና ዓለም አቀፍ ግንኙነት ሥራ አስፈጻሚ ጽ/ቤት