ጥቅምት 10 ቀን 2018 ዓ/ም

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሁለተኛ ዲግሪ (Master’s degree) በቀን፣ በማታና በሳምንት መጨረሻ የዕረፍት ቀናት እንዲሁም በሦስተኛ ዲግሪ (PhD) በመደበኛው ፕሮግራም ለመማር የምትፈልጉ በሙሉ የማመልከቻ ጊዜ የመጨረሻ ቀን ጥቅምት 20/2018 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን።

ለማመልከት የሚከተለውን ሊንክ ይጫኑ፡-

https://forms.gle/c3qBpqP5zNhcHXTs8

ፕሮግራሞችን ለመመልከት፡-

https://web.facebook.com/photo?fbid=1222009983288869&set=pcb.1222010306622170

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ድኅረ ምረቃ ት/ቤት


ለተጨማሪ መረጃ በድረ-ገጽና በማኅበራዊ ትስስር ገጾቻችን ይከተሉን፡-

ድረ-ገጽ - https://www.amu.edu.et/

ቴሌግራም - https://t.me/arbaminch_university

ፌስቡክ - https://www.facebook.com/ArbaMinchUniversityccd/

ዩቲዩብ - https://www.youtube.com/channel/UCOO_nclhMo8M3r74OyPBlVA