• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • International Enset Symposium
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
    • Mathematical Workshop and Conference
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
CallforPaper-3.jpeg
photo_2026-01-21_16-39-28.jpeg
Final Ensent3 call.jpg
previous arrow
next arrow

የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት

Details
Thu, 22 February 2024 9:16 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ በዘንድሮው ዓመት የሚያስመርቃቸው የሕክምና ዶክተሮች ሀገር አቀፉን የመውጫ ፈተና መቶ በመቶ ማለፍ ችለዋል፡፡ የዩኒቨርሲቲው አካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ዶ/ር ዓለማየሁ ጩፋሞ በተገኘው ውጤት የተሰማቸውን ደስታ በዩኒቨርሲቲው ስም እየገለጹ ለተመራቂ የሕክምና ዶክተሮች የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክታቸውን አስተላልፈዋል፡፡

Read more: የእንኳን ደስ አላችሁ መልእክት

በአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ ጉድኝት እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶች ግምገማ ተካሄደ

Details
Wed, 21 February 2024 1:10 pm

በውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት የማኅበረሰብ ጉድኝት ዘርፍ እየተከናወኑ ያሉ ሦስት ፕሮጀክቶች የደረሱበት ደረጃ የመጀመሪያ ዙር ግምገማ የካቲት 08/2016 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ማኅበረሰብ ጉድኝት እየተከናወኑ ያሉ ፕሮጀክቶች ግምገማ ተካሄደ

የጫሞ ሐይቅ ረግረጋማ ስፍራን መልሶ ለማልማት የሚያስችል 1.65 ሄክታር ተጨማሪ መሬት ለዩኒቨርሲቲው ተሰጠ

Details
Wed, 21 February 2024 6:35 am

የጋሞ ዞን ኢንቨስትመንትና ኢንደስትሪ መምሪያ የጫሞ ሐይቅ ረግረጋማ ስፍራን/Buffer Zone/ መልሶ ለማልማትና ለመጠበቅ የሚያስችል 1.65 ሄክታር ተጨማሪ መሬት ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ /AMU-IUC/፣ ጋንታ አባ እና ባይራ ለተሰኙ ማኅበራት የካቲት 08/2016 ዓ/ም አስረክቧል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የጫሞ ሐይቅ ረግረጋማ ስፍራን መልሶ ለማልማት የሚያስችል 1.65 ሄክታር ተጨማሪ መሬት ለዩኒቨርሲቲው ተሰጠ

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ9ኛ ጊዜ የሕክምና ዶክተሮችን ሊያስመርቅ ነው

Details
Tue, 20 February 2024 1:39 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ያሠለጠናቸውን የሕክምና ዶክተሮች ለ9ኛ ጊዜ የካቲት 16/2016 ዓ.ም ያስመርቃል፡፡ የምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ በዋናው ግቢ መግቢያ በር አካባቢ በሚገኘው አዳራሽ ከጧቱ 2፡00 ጀምሮ የሚካሄድ ይሆናል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለ9ኛ ጊዜ የሕክምና ዶክተሮችን ሊያስመርቅ ነው

በኮንሶ ዞን ለሚገኙ የፖሊስ አባላት በሰብአዊ መብት አያያዝና አጠባበቅ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Mon, 19 February 2024 1:39 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኮንሶ ዞን ሰላምና ጸጥታ መምሪያ ጋር በመተባበር በሰብአዊ መብት አያያዝና አጠባበቅ እንዲሁም በሰላም እሴት ግንባታ ዙሪያ በኮንሶ ዞን ለሚገኙ 250 የፖሊስ አባላት ከየካቲት 6-9/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በኮንሶ ዞን ለሚገኙ የፖሊስ አባላት በሰብአዊ መብት አያያዝና አጠባበቅ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

  1. ከእንሰት ቃጫ የተሻለ ዋጋ የሚያወጡ ጌጣጌጦችንና ሌሎች ቁሳቁሶችን ማምረት የሚያስችል ሥልጠና እየተሰጠ ነው
  2. ለኮሚዩኒቲ ትምህርት ቤት መምህራንና አስተዳደር ሠራተኞች በአዕምሮ ውቅር ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  3. የተማሪዎች የእግር ኳስ ውድድር እየተካሄደ ነው
  4. የዕጩ ዶ/ር ሰለሞን ከበደ የመመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ

Page 156 of 564

  • 151
  • 152
  • 153
  • 154
  • 155
  • 156
  • 157
  • 158
  • 159
  • 160

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap