• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Events
    • SYMPOSIA
      • International Conference on Sustainable Water Resources Development
      • International Conference on Innovation and Challenges in Engineering and Technology
      • Science for Sustainable Development
      • Research for Development
      • Annual Research Review
      • Enset Symposium 2024
      • Enset Symposium
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
newyearjpg-2017-3.jpeg
photo_2025-11-20_11-11-46.jpeg
previous arrow
next arrow

“ቅርሶቻችን ለዘላቂ ልማትና ሀገራዊ ፋይዳ” በሚል መሪ ቃል የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Thu, 23 November 2023 1:19 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቅርስ ባለሥልጣን፣ ከደቡብ ኢትዮጵያ ክልል እና ከጋሞ ዞን ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ጋር በመተባበር ለክልሉ ባህልና ቱሪዝም ባለሙያዎችና ባለድርሻ አካላት “ቅርሶቻችን ለዘላቂ ልማትና ሀገራዊ ፋይዳ” በሚል መሪ ቃል በደቡብ ኢትዮጵያ ክልል በሚገኙ በኢንታጀብልና ኢትኖግራፊ፣ በአርኪዮሎጂ፣ በፓሊዮንቶሎጂና ፓሊዮአንትሮፖሎጂ እንዲሁም ፊሎሎጂ ታሪክና ሥነ-ጽሑፍ ቅርሶች ጥበቃ፣ እንክብካቤና ልማት ዙሪያ ከኅዳር 11-12/2016 ዓ/ም የአቅም ግንባታ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: “ቅርሶቻችን ለዘላቂ ልማትና ሀገራዊ ፋይዳ” በሚል መሪ ቃል የአቅም ግንባታ ሥልጠና ተሰጠ

20ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ይገኛል

Details
Thu, 23 November 2023 8:35 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ‹‹ሙስና የጋራ ጠላታችን ነው፤ በኅብረት እንታገል!›› በሚል መሪ ቃል የሚከበረውን 20ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በተቋም ደረጃ ‹‹የትምህርት ማኅበረሰብ የፀረ ሙስና ንቅናቄ ሳምንት›› በሚል ርዕስ ከኅዳር 11-17/2016 ዓ/ም በሁሉም የዩኒቨርሲቲው ካምፓሶች እያካሄደ የሚገኝ ሲሆን የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና የተለያዩ የሥራ ዘርፍ ቡድን መሪዎች በተገኙበት በማዕከል ደረጃ በፓናል ውይይትና በተማሪዎች ጥያቄና መልስ ውድድር ማጠቃለያ እንደሚደረግና በተመሳሳይ መልኩ በዩኒቨርሲቲው ሳውላ ካምፓስ የሚደረግ መሆኑ ተገልጿል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: 20ኛው ዓለም አቀፍ የፀረ ሙስና ቀን በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተከበረ ይገኛል

የአርባ ምንጭ ከተማ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የቢዝነስ ሃሳብ የመጨረሻ ዙር ውድድር ተካሄደ

Details
Wed, 22 November 2023 2:21 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥራ ፈጠራ ልማት እና ማበልጸጊያ ማዕከል ከ ‹‹SNV RAYEE›› ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ለአርባ ምንጭ ከተማ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የተዘጋጀውን የቢዝነስ ሃሳብ የመጨረሻ ዙር ውድድር ኅዳር 10/2016 ዓ/ም አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የአርባ ምንጭ ከተማ ወጣት ሥራ ፈጣሪዎች የቢዝነስ ሃሳብ የመጨረሻ ዙር ውድድር ተካሄደ

ለሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተርነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅታቸውን አቀረቡ

Details
Fri, 17 November 2023 2:15 pm

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተርነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች ወ/ሮ ወይንሸት ገ/ጻድቅ (ተ/ፕ)፣ ዶ/ር ዘርይሁን ዘርዶ (ተ/ፕ) እና ዶ/ር ደስታ ጋልቻ (ረ/ፕ) ኅዳር 7/2016 ዓ/ም የስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅታቸውን ለዩኒቨርሲቲው ሴኔት አቅርበው የድምጽ መስጠት ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ቺፍ ኤክስኪዩቲቭ ዳይሬክተርነት የቀረቡ ዕጩ ተወዳዳሪዎች የስትራቴጂክ ዕቅድ ዝግጅታቸውን አቀረቡ

AWTI offered Basic Python for Environmental Data Processing

Details
Thu, 16 November 2023 11:51 am

Arba Minch Water Technology Institute offered a basic python for environmental data processing training for staff to enhance research capabilities and promote technological advancements from October to November 2023.Click here to see more photos.

Read more: AWTI offered Basic Python for Environmental Data Processing

  1. የዕጩ ዶ/ር ገነሻ ማዳ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፍ ተገመገመ
  2. AMU-UNIDO hosted a half day Workshop on Fortifying Enset-Moringa Food Products
  3. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከፍተኛና መካከለኛ አመራሮች በፐብሊክ ኢንተርፕሪነርሺፕ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
  4. የሐዘን መግለጫ

Page 160 of 547

  • 155
  • 156
  • 157
  • 158
  • 159
  • 160
  • 161
  • 162
  • 163
  • 164

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap