• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
photo_2025-09-04_09-57-18.jpeg
previous arrow
next arrow

የጤና ሚኒስቴር ልዑካን ቡድን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አፈፃፀምን ጎበኘ

Details
Thu, 27 May 2021 11:59 am

የጤና ሚኒስቴር ልዑካን ቡድን ከዩኒቨርሲቲው ከፍተኛ አመራሮችና ከጋሞ ዞን ጤና መምሪያ ባለድርሻ አካላት ጋር የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አፈፃፀምን ታኅሣሥ 16/2013 ዓ/ም ጎብኝቷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የጤና ሚኒስቴር ልዑካን ቡድን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያና ሪፈራል ሆስፒታል ግንባታ አፈፃፀምን ጎበኘ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሕክምና ባለሙያዎች በሙያ ማሻሻያ ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ

Details
Thu, 27 May 2021 11:56 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ከኢትዮጵያ ሕክምና ማኅበር ጋር በመተባበር ‹‹ጠንካራ እና ታማኝ ሐኪም ለተሻለ ጤና!›› በሚል መሪ ቃል በኮሌጁ ሥር ለሚገኙ የሕክምና ባለሙያዎች ታኅሣሥ 17/2013 ዓ/ም በሙያ ማሻሻያ ዙሪያ ሥልጠና የሰጠ ሲሆን የጋራ መግባቢያ ሰነድም ተፈራርሟል፡፡   ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለሕክምና ባለሙያዎች በሙያ ማሻሻያ ዙሪያ ሥልጠና ሰጠ

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝደንትነት ውድድር ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ገለጻ ቀረበ

Details
Tue, 22 December 2020 3:11 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለአካዳሚክ ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንትነት እና ለምርምርና ማኅበረሰብ አገልግሎት ም/ፕሬዝደንትነት ኅዳር 21/2013 ዓ/ም ባወጣው ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ መሠረት የውድድሩ አካል የሆነው ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ገለጻ ታኅሣሥ 7/2013 ዓ/ም ለሴኔቱ ቀርቧል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ምክትል ፕሬዝደንትነት ውድድር ስትራቴጂያዊ ዕቅድ ገለጻ ቀረበ

ቤኔፊት ሪያላይዝ (BENEFIT REALISE)ፕሮግራም የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጠ

Details
Tue, 22 December 2020 6:59 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ቤኔፊት ሪያላይዝ (BENEFIT REALISE) ፕሮግራም ከደራሼ፣ ምዕራብ ዓባያ፣ ቁጫ እና ዛላ ወረዳዎች 16 ቀበሌያት ለተወጣጡ የግብርና ባለሙያዎች ከታኅሣሥ 1-2/2013 ዓ.ም በወላይታ ሶዶ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡

Read more: ቤኔፊት ሪያላይዝ (BENEFIT REALISE)ፕሮግራም የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጠ

የእንሰት እርሾን ለረዥም ጊዜ በቤተ-ሙከራ ለማስቀመጥና ለአርሶ አደሮች አባዝቶ ለማከፋፈል የተቀረፀው ፕሮጀክት የ45 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አገኘ

Details
Thu, 17 December 2020 12:40 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመራማሪ የተዘጋጀውና የእንሰት እርሾን ለረዥም ጊዜ በቤተ-ሙከራ ለማስቀመጥና ለአርሶ አደሮች አባዝቶ ለማከፋፈል ያለመው ፕሮጀክት ከዓለም ዓቀፉ የዘረመል ምኅንድስና እና ባዮቴክኖሎጂ ማዕከል የ45 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አግኝቷል፡፡

Read more: የእንሰት እርሾን ለረዥም ጊዜ በቤተ-ሙከራ ለማስቀመጥና ለአርሶ አደሮች አባዝቶ ለማከፋፈል የተቀረፀው ፕሮጀክት የ45 ሺህ ዩሮ ድጋፍ አገኘ

  1. ሥነ-ትምህርትና ሥነ-ባህርይ ሳይንስ ትምህርት ቤት የአዕምሮ ጤና፣ ሥነ-ልቦናና ማኅበራዊ አገልግሎትን በተመለከተ ሥልጠና ሰጠ
  2. ‹‹Innovative Enset Research project›› ኢኖቬቲቭ እንሰት ሪሰርች ፕሮጀክት የእንሰት ምርት ሂደትን የሚያግዙ ማሽኖችን በቴክኖሎጂና በፈጠራ በመሥራት ለማኅበረሰቡ አስተዋወቀ
  3. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2012 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሙሉ፣ የሕክምና (Medicine) 4ኛ እና 5ኛ ዓመት እንዲሁም የሕግ 4ኛ ዓመት ተማሪዎች የመልሶ ቅበላ ማስታወቂያ
  4. Vacancy Executive Director Position for SGS

Page 321 of 528

  • 316
  • 317
  • 318
  • 319
  • 320
  • 321
  • 322
  • 323
  • 324
  • 325

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap