
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ሥነ ሰብ ኮሌጅ የእንግሊዝኛ ቋንቋና ሥነ ጽሑፍ ት/ት ክፍል "Improving the Quality of English Language Teaching Through Reflection " በሚል ርእስ በጋሞ ዞን በሚገኙ አራት 2ኛ ደረጃ ት/ቤቶች የሚሠራ 1.75 ሚሊየን ብር የተመደበለት ግራንድ የምርምር ፕሮጀክት ኅዳር 21/2017 ዓ/ም ይፋ ተደርጓል፡፡ ፕሮጀክቱ በከምባ ፣ ጨንቻ ፣ ምዕራብ ዓባያና ሰላምበር 2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች ተግባራዊ የሚሆን ነው፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የእንግሊዝኛ ቋንቋ ማስተማር ጥራትን ለማሻሻል የሚያስችል 1.75 ሚሊየን ብር የተመደበለት ግራንድ ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ዋናው ግቢ የተሠራው የሕጻናት ማቆያ ማዕከል የምረቃና ሥራ ማስጀመሪያ ሥነ ሥርዓት ኅዳር 20/2017 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አስተዳደርና ልማት ጉዳዮች ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በሥሩ ከሚገኙ አዲስና ነባር ሥራ አስፈጻሚዎች ጋር ኅዳር 20/2017 ዓ/ም ውይይት ያካሄደ ሲሆን በዕለቱ የ2017 ዓ/ም ዕቅድ የውል ስምምነትም ከሥራ አስፈጻሚዎቹ ጋር ተፈራርሟል።ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: የአስተዳደርና ልማት ም/ፕሬዝደንት ጽ/ቤት በሥሩ ከሚገኙ የሥራ ክፍል ኃላፊዎች ጋር ተወያየ

- Details
የሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ማኅበረሰብ ጉድኝት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ማስትሪች የተሰኘ የኔዝርላንድ ዩኒቨርሲቲ በጎ ፈቃደኛ ተማሪዎች ባሰባሰቡት ገንዘብ በጫሞ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ለሚገኘው የልዩ ፍላጎት ት/ቤት እድሳትና የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ኅዳር 17/2016 ዓ.ም አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: በጫሞ ሙሉ 1ኛ ደረጃ ት/ቤት ውስጥ ለሚገኘው ልዩ ፍላጎት ት/ቤት እድሳትና የመማሪያ ቁሳቁስ ድጋፍ ተደረገ
- Details
Project title: Reducing land degradation through and for sustainable rural land use in the South Ethiopia Rift Valley
Post details
Institution: Arba Minch University-Inter University Cooperation (AMU-IUC) Sub-project 4
Required Number of PhD candidates to be supported: 2 (two)
About Sub-project 4 (SP4)
Read more: Call for Applications: Funding Opportunities to support AMU enrolled PhD Students