• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
1Renaissance_week_Celebration.jpeg
previous arrow
next arrow

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ለተማሪ ሜሮን ካፒታ ሕክምና ከአራት መቶ ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ

Details
Thu, 17 October 2024 7:14 am

የ3ኛ ዓመት የፋርማሲ ተማሪ ለሆነችው ተማሪ ሜሮን ካፒታ ሕክምና በተለያዩ መንገዶች ያሰባሰበውን 416,927.45 ብር (አራት መቶ ዐሥራ ስድስት ሺህ ዘጠኝ መቶ ሃያ ሰባት ብር ከ45 ሳንቲም) ድጋፍ ማድረጉን የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ጥቅምት 01/2017 ዓ/ም አስታውቋል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ለተማሪ ሜሮን ካፒታ ሕክምና ከአራት መቶ ሺህ ብር በላይ ድጋፍ ማድረጉን ገለጸ

AMU successfully hosted the 2nd International Enset Symposium

Details
Thu, 17 October 2024 7:04 am

Arba Minch University (AMU), hosted the Second International Enset Symposium under the theme "Towards Global Food and Nutrition Security" from October 11-12, 2024.Click here to see more photos.

Read more: AMU successfully hosted the 2nd International Enset Symposium

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የምረቃ ሂደት በስኬት እንዲጠናቀቅ ላደረጉ አካላት የምስጋናና ዕውቅና ሥነ ሥርዓት ተካሄደ

Details
Wed, 16 October 2024 2:12 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የምረቃ ሂደት በስኬት እንዲጠናቀቅና ሥራ እንዲጀምር ላደረጉ አካላት የምስጋናና ዕውቅና ሥነ ሥርዓት መስከረም 25/2017 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የምረቃ ሂደት በስኬት እንዲጠናቀቅ ላደረጉ አካላት የምስጋናና ዕውቅና ሥነ...

PhD Admission Announcement

Details
Tue, 15 October 2024 12:47 pm

PhD Position: Water Productivity in Practice (WaterPIP)-Knowledge and Action Network
Arba Minch Water Technology institute, Arba Minch University, in collaboration with the UNESCO-IHE, has launched a research project titled "Water Productivity in Practice (WaterPIP)-Knowledge and Action Network".  We invite interested and high caliber candidates to apply for a PhD position related to this project.

Read more: PhD Admission Announcement

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 ትምህርት ዘመን ቅድመ- ምረቃ ተመራቂዎች፡-

Details
Tue, 08 October 2024 5:23 pm

በ2016 ዓ/ም በቅድመ-ምረቃ  ከዩኒቨርሲቲው ለተመረቁ  5 ግለሰቦች ነፃ የሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል  ለመስጠት ተወስኗል፡፡ በመሆኑም ከዩኒቨርሲቲው በ2016 ትምህርት ዘመን በከፍተኛ  ውጤት የተመረቃችሁ እና  ሀገር አቀፍ የሁለተኛ ዲግሪ መግቢያ ፈተና ተፈትናችሁ የማለፊያ ሰርተፊኬት የያዛችሁ ተመራቂዎች በዕድሉ መጠቀም የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን  ከመስከረም 28 እስከ ጥቅምት 4 ቀን 2017 ዓ.ም ድረስ በሥራ ሰዓት የመጀመሪያ ዲግሪ ትምህርት ውጤት መረጃ እና የሀገር አቀፍ  ሁለተኛ ዲግሪ ትምህርት መግቢያ ፈተና ውጤት ሰርተፊኬት በመያዝ በዩኒቨርሲቲው ሬጅስትራርና  አሉምናይ ዳይሬክቶሬት ጽ/ቤት ቀርባችሁ እንድትመዘገቡ ዩኒቨርሲቲው ይገልፃል፡፡

  1. ማስታወቂያ ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች
  2. ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የቀድሞና የአሁን ማኅበረሰብ አባላት በሙሉ
  3. AMU-IUC Project Equips PhD Students with Cutting-Edge Drone Camera Technology, Matrice 300 RTK, for Advanced Research
  4. የፎረንሲክ ምርመራ ማዕከል ሥራ ማስጀመሪያ መርሃ - ግብር ተካሄደ

Page 77 of 528

  • 72
  • 73
  • 74
  • 75
  • 76
  • 77
  • 78
  • 79
  • 80
  • 81

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap