• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

ለ2016 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሥራ ሥነ ምግባር መርሆዎች እና በሙስና ወንጀል ሕጎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 12 July 2024 7:39 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሥነ ምግባርና ፀረ ሙስና መከታተያ ዳይሬክቶሬት ለ2016 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሥራ ሥነ ምግባር መርሆዎች እና በሙስና ወንጀል ሕጎች ዙሪያ ከሰኔ 21-24/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለ2016 ዓ/ም ተመራቂ ተማሪዎች በሥራ ሥነ ምግባር መርሆዎች እና በሙስና ወንጀል ሕጎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ፈተና አስፈፃሚዎችና ተፈታኞች ገለጻ/Orientation/ ተሰጠ

Details
Fri, 12 July 2024 7:28 am

የ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለተመደቡ የማኅበራዊ ሳይንስ ፈተና አስፈፃሚዎችና ተፈታኝ ተማሪዎች በአጠቃላይ የፈተና አስተዳደርና አሰጣጥ እንዲሁም መደረግ ስለሚገባቸው ጥንቃቄዎች ዙሪያ ዛሬ ሐምሌ 2/2016 ዓ/ም ገለፃ /Orientation/ ተሰጥቷል፡፡ በሁለት ዙሮች ተከፍሎ በሚሰጠው የዘንድሮው የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና ከ31 ሺህ በላይ ተማሪዎች አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተመድበዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና የማኅበራዊ ሳይንስ ፈተና አስፈፃሚዎችና ተፈታኞች ገለጻ/Orientation/ ተሰጠ

የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የትብብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

Details
Fri, 12 July 2024 6:56 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ ትኩረት የሚሹ ቆላማ አካባቢ በሽታዎች ምርምርና ሥልጠና ማዕከል ከኒዮርክ እና ባሕር ዳር ዩኒቨርሲቲዎች ጋር በመተባበር በኮንሶ ዞን ኮልሜ ወረዳ የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የምርምር ፕሮጀክት ሰኔ 24/2016 ዓ/ም ይፋ አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የቆዳ ስር ፈንገስ/Mycetoma/ በሽታ ጫናና ስርጭትን ለማወቅ የሚያስችል የትብብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ

ግዙፉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነገ ሰኔ 29/2016 ዓ/ም በድምቀት ሊመረቅ ነው

Details
Fri, 05 July 2024 7:02 pm

ግዙፍ የማስተማሪያ፣ የምርምር እንዲሁም የሕክምና ማዕከል ይሆናል ተብሎ የሚጠበቀው የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነገ ሰኔ 29/2016 ዓ/ም የኢፌዲሪ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ (ዶ/ር) እና ሌሎች የመንግሥት ከፍተኛ አመራሮች፣ ልዩ ተጋባዥ እንግዶች እንዲሁም የአካባቢው ነዋሪዎች በተገኙበት በድምቀት ይመረቃል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ግዙፉ የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ነገ ሰኔ 29/2016 ዓ/ም በድምቀት ሊመረቅ ነው

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ37ኛ ጊዜ አስመረቀ

Details
Fri, 05 July 2024 6:35 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን 2,544 ተማሪዎች ሰኔ 27/2016 ዓ/ም አስመርቋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ37ኛ ጊዜ አስመረቀ

  1. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሳውላ ካምፓስ ለ7ኛ ጊዜ ተማሪዎችን አስመረቀ
  2. በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የጽዳት ዘመቻ ተካሄደ
  3. የስምንት ዕጩ ዶክተሮች የመመረቂያ ጽሑፎች ተገመገሙ
  4. በ2016 ዓ/ም የ12ኛ ክፍል ሀገር አቀፍ ፈተና አሰጣጥና አስተዳደር ዙሪያ ክልላዊ የምክክር መድረክ ተካሄደ

Page 79 of 514

  • 74
  • 75
  • 76
  • 77
  • 78
  • 79
  • 80
  • 81
  • 82
  • 83

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap