• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Offices
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • SYMPOSIA
    • International Enset Symposium
    • Sustainable Water Resources Development
    • ICET
    • Science for Sustainable Development
    • Research for Development
    • Indigenous Knowledge Studies
    • Annual Research and Publication Review
    • PUBLIC EVENTS
      • FDRE, Nations and Nationalities Day
      • FDRE, Patriots' Day
      • Victory of Adwa
      • Community and Science Open Day
    • Mathematical Workshop and Research School
      • 3MC-PIMS-SIMONS Summer School 2026
      • AWMLOA-2026
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
Final Ensent3 call.jpg
mmm.jpg
previous arrow
next arrow

የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰበት ገዜ ጎፋ ወረዳ እየተካሄደ የሚገኘው የዳሰሳ ጥናት ያለበት ደረጃ ተገመገመ

Details
Tue, 13 August 2024 4:38 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በቅርቡ የመሬት መንሸራተት አደጋ በተከሰተበት ጎፋ ዞን ገዜ ጎፋ ወረዳ ኬንቾ ሻቻ ጎዝዲ ቀበሌ የደረሰውን የመሬት መንሸራተት አደጋ አስመልክቶ ከተለያየ ዘርፍ የተወጣጡ ተመራማሪዎችን ወደ ቦታው በመላክ የአደጋውን መንስኤና ቀጣይ የአደጋ ስጋቶች እንዲሁም ኢኮኖሚያዊ፣ ማኅበራዊና ሥነ ልቦናዊ ጉዳቶችን ለማወቅ ያካሄደው ፈጣን የዳሰሳ ጥናት ያለበት ደረጃ ነሐሴ 06/2016 ዓ/ም የዩኒቨርሲቲው አመራሮችና ተመራማሪዎች በተገኙበት ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የመሬት መንሸራተት አደጋ በደረሰበት ገዜ ጎፋ ወረዳ እየተካሄደ የሚገኘው የዳሰሳ ጥናት ያለበት ደረጃ ተገመገመ

የሁሉ አቀፍ ሴክተር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የአእምሮ ውቅር ሥልጠና ሰጠ

Details
Fri, 09 August 2024 5:24 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሁሉ አቀፍ ሴክተር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ከዩኒቨርሲቲው የተለያዩ ካምፓሶች ለተወጣጡ ተማሪዎች ከሐምሌ 30 - ነሐሴ 3/2016 ዓ/ም የአእምሮ ውቅር ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: የሁሉ አቀፍ ሴክተር ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው ተማሪዎች የአእምሮ ውቅር ሥልጠና ሰጠ

‹‹Vita/RTI-Ethiopia›› ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዕፅዋት ማበልጸጊያ ምርምር የሚያግዙ የላቦራቶሪ ግብአቶች ድጋፍ አደረገ

Details
Wed, 07 August 2024 3:13 pm

‹‹Vita/RTI-Ethiopia›› የተባለ ግብረ ሠናይ ድርጅት ለድንችና ሌሎች ዕፅዋት ምርምር የሚያግዙ ግማሽ ሚሊየን ብር ያህል ዋጋ ያላቸው የላቦራቶሪ ግብአቶችን ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የተፈጥሮና ቀመር ሳይንስ ኮሌጅ ሐምሌ 24/2016 ዓ/ም ድጋፍ አድርጓል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ‹‹Vita/RTI-Ethiopia›› ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የዕፅዋት ማበልጸጊያ ምርምር የሚያግዙ የላቦራቶሪ ግብአቶች ድጋፍ አደረገ

ሀገር አቀፍ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አመራርና መምህራን ልዩ ሥልጠና በተጠናከረ ሁኔታ እየተሰጠ ነው

Details
Mon, 05 August 2024 10:10 am

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ እየተሰጠ የሚገኘው የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አመራርና መምህራን ሀገር አቀፍ ልዩ ሥልጠና በተጠናከረ ሁኔታ እየተሰጠ ይገኛል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ሀገር አቀፍ የ2ኛ ደረጃ ትምህርት ቤቶች የትምህርት አመራርና መምህራን ልዩ ሥልጠና በተጠናከረ ሁኔታ እየተሰጠ ነው

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሠራተኞችና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 02 August 2024 5:24 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ኢንተርፕርነርሺፕ ልማት ኢንስቲትዩት ጋር በመተባበር ‹‹Public Entrepreneurship and Innovation Ecosystem Building›› በሚል ርዕስ በዩኒቨርሲቲው የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቪ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ለሚሠሩ የአስተዳደርና ክሊኒካል የሥራ ኃላፊዎችና ባለሙያዎች ከሐምሌ 11-13/2016 ዓ/ም ሥልጠና ተሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሠራተኞችና ባለሙያዎች ሥልጠና ተሰጠ

  1. AMU Secures £50,000 Grant from British Museum to Document Enset Food System
  2. ለትምህርት ፈላጊዎች በሙሉ
  3. በሀገር አቀፍ ደረጃ ለሚሰጠው የመምህራንና የርዕሰ መምህራን ልዩ የክረምት ሥልጠና ገለጻ ተሰጠ
  4. የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የ12 ወራት ዕቅድ አፈጻጸም ሪፖርት ተገመገመ

Page 133 of 574

  • 128
  • 129
  • 130
  • 131
  • 132
  • 133
  • 134
  • 135
  • 136
  • 137

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • Telegram
  • Youtube

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Copyright © 2026 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap
  • Map