- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተከታታይና ርቀት ትምህርት ኮሌጅ በርቀትና በሳምንት መጨረሻ የትምህርት ፕሮግራሞች መስፈርቱን የሚያማሉ አመልካቾችን በአርባ ምንጭ ማዕከል ተቀብሎ ከዚህ በታች በተጠቀሱ የትምህርት መስኮች በመጀመሪያ ዲግሪ በ2008 ዓ.ም ሁለተኛ ሴሚስተር ላይ ማስተማር ይፈልጋል፡፡
- Details
የአርባምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2008 ዓ.ም የትምህርት ዘመን በመደበኛ ፕሮግራም በሁለተኛ ድግሪ መስፈርቱን የሚያሟሉ አዲስ አመልካቶችን በሁለተኛ ሴሚስተር ከዚህ በታች በተጠቀሱት የትምህርት መስኮች ተቀብሎ ማሰልጠን ይፈልጋል፡፡
Click here to download the full information.
- Details
Arba Minch University’s one of the big-ticket programs, a cluster of six projects - ‘Forty springs, Forty nations, finding common ground for sustainable development in the South-Ethiopian Rift Valley,’ has recently bagged fund from Vlaamse Inter-universitaire Raad-Institutional University Cooperation (VLIR-IUC), Belgium.
Read more: Arab Minch University bags VLIR-IUC fund for six projects