• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ 150 ሺ ብር የሚጠጋ 29 ኩንታል የፉርኖ ዱቄት ለማዕድ ማጋራት እንዲውል ለአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር አስረከበ

Details
Sat, 10 September 2022 10:30 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ዓመት በማስመልከት ለአረጋውያን፣ ለአቅመ ደካሞች፣ በተለያዩ  ምክንያቶች ወላጆቻቸውን ላጡና ለዘማች ቤተሰብ አባላት በድምሩ ለ115 አባወራዎች ለእያንዳንዳቸው 25 ኪሎ ግራም በድምሩ 29 ኩንታል የሚሆን የፉርኖ ዱቄት ለማዕድ ማጋራት እንዲውል ለአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር ጳጉሜ 03/2014 ዓ/ም አስረክቧል፡፡ የዩኒቨርሲቲው ድጋፍ በገንዘብ ሲተመን 150 ሺ ብር የሚጠጋ መሆኑ ተጠቅሷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲሱን ዓመት አስመልክቶ 150 ሺ ብር የሚጠጋ 29 ኩንታል የፉርኖ ዱቄት ለማዕድ ማጋራት እንዲውል ለአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደር...

በዲንጋሞ አነስተኛ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

Details
Sat, 10 September 2022 10:19 am

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ክርስቲያን ኤይድ/Christian Aid/ ከተሰኘ ግብረ ሠናይ ድርጅት ጋር በመተባበር በካምባ ወረዳ ዲንጋሞ ቀበሌ ማይጸሌ ወንዝ ላይ የሚያስገነባው አነስተኛ የውሃ ኃይል ማመንጫ የዲዛይንና ቅድመ ጥናት ሥራ ዙሪያ የክርስቲያን ኤይድ ኢትዮጵያ የሥራ ኃላፊዎች፣ የፕሮጀክቱ አባላትና አማካሪ ቦርድ አባላት በተገኙበት ነሐሴ 25/2014 ዓ/ም ውይይት ተካሂዷል፡፡ ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በዲንጋሞ አነስተኛ የውሃ ኃይል ማመንጫ ፕሮጀክት ዙሪያ ውይይት ተካሄደ

More Eligible List of PG Applicants 2022-23

Details
Sat, 10 September 2022 10:12 am

AWTI Eligible List Applicants -2022-23

AMIT Eligible List Updated-2022

Economics PHD & MSc Eligible List - 2022-23

Read more: More Eligible List of PG Applicants 2022-23

List of Eligible Applicants 2022/2023

Details
Thu, 08 September 2022 1:34 pm

AWTI-Applicants-2022-2023

AMIT Eligible list -2022-2023.pdf

CSSH-List of eligible Applicants MA (1)
  

Read more: List of Eligible Applicants 2022/2023

በሴቶችና ሕፃናት መብት ጥበቃ እና በንብረት አያያዝና አስተዳደር ላይ ያተኮረ የሕግ ግንዛቤ ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Wed, 07 September 2022 2:21 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕግ ትምህርት ቤት የማኅበረሰብ ጉድኝት ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ከተባበሩት መንግሥታት የስደተኞች ከፍተኛ ኮሚሽን/The United Nations High Commissioner for Refugees (UNHCR) ቢሮ ፕሮጀክት ጋር በመተባበር በተፈናቃይ ሰዎች የሕግ ጥበቃ፣ በሴቶችና ሕፃናት መብት ጥበቃ፣ በንብረት ሕግ እንዲሁም በካምፓላ ስምምነት ዙሪያ በአሌ ልዩ ወረዳ ውስጥ ከሚገኙ 17 ቀበሌያት ለተወጣጡ የማኅበራዊ፣ የወረዳና የከፍተኛ ፍርድ ቤት ዳኞች፣ መርማሪ ፖሊሶች፣ የፍትሕ ቢሮ ዐቃቤያን ሕግ እንዲሁም ከሴቶችና ሕፃናት እና ከልዩ ወረዳው ምክር ቤት ለተወጣጡ 30 ሠልጣኞች ከነሐሴ 30 - ጳጉሜ 1/2014 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በሴቶችና ሕፃናት መብት ጥበቃ እና በንብረት አያያዝና አስተዳደር ላይ ያተኮረ የሕግ ግንዛቤ ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ

  1. በ"STEM" ማዕከል ከ7ኛ- 12ኛ ክፍል ላሉ ተማሪዎች ሲሰጥ የቆየው የሥልጠና መርሃ ግብር ተጠናቀቀ
  2. በውሃ ቴክኖሎጂና ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት መርሃ ግብር የሥርዓተ ትምህርት የውጭ ግምገማ ተካሄደ
  3. ሥራና አመለካከት፣ ሕይወትና የአእምሮ ውቅር በሚል ርዕስ ሥልጠና ተሰጠ
  4. እ.ኤ.አ በ2023 ‹‹Mandela Washington Fellowship›› ፕሮግራም ዙሪያ ለዩኒቨርሲቲው ማኅበረሰብ ገለጻ ተሰጠ

Page 209 of 513

  • 204
  • 205
  • 206
  • 207
  • 208
  • 209
  • 210
  • 211
  • 212
  • 213

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap