• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
photo_2024-02-21_10-01-18.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-21.jpeg
photo_2025-05-06_09-54-38.jpeg
1.jpeg
2.jpeg
previous arrow
next arrow

3ኛው ‹‹የዶክተሮች ቀን/Doctoral Day›› መርሃ-ግብር ተካሄደ

Details
Fri, 10 June 2022 1:32 pm

በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የድኅረ-ምረቃ ት/ቤት አስተባባሪነት በሀገር ውስጥና በውጭ ሀገራት የ3ኛ ዲግሪ ትምህርታቸውን አጠናቀው ለተመረቁ መምህራን 3ኛው የእንኳን ደኅና መጣችሁ ‹‹የዶክተሮች ቀን/Doctoral Day›› መርሃ-ግብር ግንቦት 30/2014 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: 3ኛው ‹‹የዶክተሮች ቀን/Doctoral Day›› መርሃ-ግብር ተካሄደ

በ7 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ላይ የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሄደ

Details
Fri, 10 June 2022 1:25 pm

በአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ስር በሚገኙ ሦስት ፋከልቲዎች የቀረቡ 7 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ግንቦት 29/2014 ዓ/ም የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሂዷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በ7 የድኅረ ምረቃ ትምህርት ፕሮግራሞች ላይ የውጭ የሥርዓተ ትምህርት ግምገማ ተካሄደ

ለአርባ ምንጭ መምህራን ማሠልጠኛ ትምህርት ኮሌጅ የአስተዳደር ሠራተኞች በተቋማዊ ባህርይ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Fri, 10 June 2022 1:15 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኔጅመንት ት/ክፍል ከአርባ ምንጭ መምህራን ማሠልጠኛ ትምህርት ኮሌጅ ጋር በመተባበር ለኮሌጁ የአስተዳደር ሠራተኞች በየሥራ ጠባያቸው በመከፋፈል ከግንቦት 23-26/14 ዓ/ም በተቋማዊ ባህርይ ዙሪያ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ለአርባ ምንጭ መምህራን ማሠልጠኛ ትምህርት ኮሌጅ የአስተዳደር ሠራተኞች በተቋማዊ ባህርይ ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

29ኛው የዓለም አካባቢ ቀን ተከበረ

Details
Fri, 10 June 2022 12:29 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከጋሞ ዞን አካባቢ ጥበቃና ልማት ጽ/ቤት፣ ከአርባ ምንጭ ከተማ አስተዳደርና ከGIZ-CLM /ጂ.አይ.ዘድ-ሲኤል.ኤም/ ጋር በመተባበር በዓለም ለ49ኛ በሀገራችን ለ29ኛ ጊዜ የተከበረውን የዓለም የአካባቢ ቀን ‹‹አንድ ምድር ብቻ! - ከተፈጥሮ ጋር በዘላቂነት ተስማምቶ መኖር!›› በሚል መሪ ቃል ግንቦት 27/2014 ዓ.ም አርባ ምንጭና አካባቢዋን በማጽዳት፣ ችግኝ በመትከልና በቀጣይ በሚከናወኑ ተግባራት ዙሪያ ከባለድርሻ አካላት ጋር ውይይት በማድረግ በደማቅ ሁኔታ አክብሯል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: 29ኛው የዓለም አካባቢ ቀን ተከበረ

ሁዋዌ/Huawei/ በኦንላይን የአይ.ሲ.ቲ ሥልጠናና ሌሎች አገልግሎቶች ዙሪያ ለተማሪዎች ገለጻ ሰጠ

Details
Fri, 10 June 2022 7:04 am

የኢትዮጵያ ሁዋዌ አይ.ሲ.ቲ አካዳሚ/Huawei ICT Academy/ ከአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መረጃና መገናኛ ቴክኖሎጂ (ICT) እና ኮሚዩኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬቶች ጋር በመተባበር ለዩኒቨርሲቲው ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ተማሪዎች ስለ ሁዋዌ አይ.ሲ.ቲ ታለንት ኢኮሲስተም /ICT Talent Ecosystem/ ግንቦት 24/2014 ዓ.ም ገለጻ/ ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: ሁዋዌ/Huawei/ በኦንላይን የአይ.ሲ.ቲ ሥልጠናና ሌሎች አገልግሎቶች ዙሪያ ለተማሪዎች ገለጻ ሰጠ

  1. ‹‹የምኅንድስናና ቴክኖሎጂ ፈጠራዎች ለዘላቂ ልማት እና ተግዳሮቶች›› በሚል ርዕስ 3ኛው ዙር ሀገር አቀፍ ዓውደ ጥናት ተካሄደ
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከተለያዩ ባለድርሻ ተቋማት አመራሮች ጋር በዘላቂ የቴክኖሎጂ ዘርፍ የትብብር ሥራዎች (Collaboration) ዙሪያ ውይይት አደረገ
  3. የኮምፒውቲንግ እና ሶፍትዌር ኢንጂነሪንግ ፋከልቲ የምርምር ንድፈ ሃሳብ ግምገማ አካሄደ
  4. የእንሰት ቴክኖሎጂዎችን በጋሞ ደጋማ አካባቢዎች ለማዳረስ ፕሮጀክት ተቀርጾ እየተሠራ ነው

Page 230 of 513

  • 225
  • 226
  • 227
  • 228
  • 229
  • 230
  • 231
  • 232
  • 233
  • 234

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2024 Arba Minch University. Built by Meftihe.

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap