- Details
በ‹‹AMU-IUC›› ፕሮግራም 4ኛው ፕሮጀክት በሲሌ እና ሻፌ ንዑስ ተፋሰሶች ላይ የአፈር መሸርሸርን በተመለከተ እየተከናወኑ ባሉ የምርምር ሥራዎች ዙሪያ በፕሮጀክቱ 2ኛ ዙር የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ያገኙ ተማሪዎች ባሉበት ጥር 5/2015 ዓ/ም ሰሚናር አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ለዩኒቨርሲቲውና ለመላው የሀገራችን የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ ጥምቀቱ በሠላም አደረሳችሁ እያለ በዓሉ የሠላም፣ የጤና እና የደስታ እንዲሆን ከወዲሁ ይመኛል፡፡
መልካም በዓል! ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
በ"AMU-IUC" ፕሮግራም 2ኛ ዙር ቤልጂየም ሀገር በሚገኙ 5 ዩኒቨርሲቲዎች የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ላገኙ ተማሪዎች የትውውቅና የእንኳን ደህና መጣችሁ ፕሮግራም ጥር 5/2015 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: በ"AMU-IUC" ፕሮግራም 2ኛ ዙር የ3ኛ ዲግሪ ትምህርት ዕድል ላገኙ ተማሪዎች የእንኳን ደህና መጣችሁ መርሃ ግብር ተካሄደ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ባህልና ቋንቋ ጥናት ተቋም እየጠፋ ያለውን የኦንጎታ ቋንቋ ለመታደግ በቋንቋው ላይ የምርምር ጥናት ማስጀመሪያ ፕሮግራም ጥር 7/2015 ዓ/ም ጂንካ ከተማ በሚገኘው የደቡብ ኦሞ ምርምር ማእከል ውስጥ አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
ዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ኃይሉ የ3ኛ ዲግሪ መመረቂያ ጽሑፉን የውስጥና የውጭ ገምጋሚዎች በተገኙበት ጥር 03/2015 ዓ.ም አቅርቧል፡፡
ዕጩ ዶ/ር አሸናፊ ያቀረበው የመመረቂያ ጽሑፍ በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን በአየር ንብረት ለውጥ፣ በምግብ ዋስትናና በገጠር አኗኗር መተዳደሪያ ዕቅድ ዙሪያ “Climate Variability, Smallholder Rural Households’ Economic Base and Food Security Status in North Shewa, Oromia Region, Ethiopia” በሚል ርዕስ ላይ የተከናወነ ነው፡፡ ተጨማሪ ምስሎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡






