• SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • AMU
    • About AMU
    • Presidents Message
    • Campus Guide
    • Contact us
  • Administration
    • Presidents' Office
      • AMU President
      • Academic Affairs
      • Research and Community Service
      • Administration
  • Directorates
  • Academics
    • School of Graduate Studies
    • Institutes
      • Arba Minch Institute of Technology
      • Arba Minch Water Technology
    • Colleges
      • Agriculture
      • Business & Economics
      • Medicine and Health Sciences
      • Natural & Computational Sciences
      • Social Sciences & Humanities
      • Continuing & Distance Education
      • Sawla Campus
    • Schools
      • School of Law
      • School of Pedagogical and Behavioral Sciences
      • School of Medicine
    • Sport Academy
  • Research
  • Registrar
    • About Us
    • Alumni Registration
    • Alumni
  • Partnership
    • Our Partners
      • International Partners
      • Local Partners
    • Ongoing Projects
    • Completed Projectss
      • Recently Completed
      • Past Projects
    • GCPM Online Forms
  • Journals
    • OMOIJS Journal
    • EJBSS Journal
    • EJWST Journal
    • AMUJCLS Journal
    • EIJET journal
  • Symposia
    • Enset Symposium
    • Enset Symposium 2024
newyearjpg-2017-3.jpeg
photo_2025-09-04_09-57-18.jpeg
previous arrow
next arrow

አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ35ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው

Details
Fri, 01 July 2022 6:10 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴኔት ሰኔ 23/2014 ዓ/ም ባደረገው ስብሰባ በመጀመሪያና በ2ኛ ዲግሪ መርሃ ግብር በመደበኛ፣ በማታ፣ በክረምት፣ በሳምንት መጨረሻ እና በተከታታይና ርቀት እንዲሁም በ3ኛ ዲግሪ በመደበኛ መርሃ ግብር ትምህርታቸውን ያጠናቀቁ 2,540 ተማሪዎችን ቅዳሜ ሰኔ 25/2014 ዓ/ም እና እሁድ ሰኔ 26/2014 ዓ/ም እንዲመረቁ ወስኗል፡፡

Read more: አርባ ምንጭ የኒቨርሲቲ በቅድመና ድኅረ ምረቃ መርሃ ግብሮች ያሠለጠናቸውን ተማሪዎች ለ35ኛ ጊዜ ሊያስመርቅ ነው

3ኛው ሀገራዊ ዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ፎረም ተካሄደ

Details
Thu, 30 June 2022 3:37 pm

አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ 3ኛውን ሀገራዊ ዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ፎረም ‹‹የቴክኖሎጂ ሽግግርና ዘላቂ ልማትን ለማረጋገጥ የዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ትስስርን ማሳደግ›› በሚል መሪ ቃል ሰኔ 21/2014 ዓ/ም አካሂዷል፡፡

Read more: 3ኛው ሀገራዊ ዩኒቨርሲቲ-ኢንደስትሪ ፎረም ተካሄደ

የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ የቀድሞ አባላት ሽኝትና የአዲስ አባላት ትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ

Details
Wed, 29 June 2022 2:57 pm

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አዲስ የሥራ አመራር ቦርድ አባላት የትውውቅ እንዲሁም ለቀድሞ የቦርዱ አባላት የምስጋናና የሽኝት መርሃ ግብር ሰኔ 11/2014 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡

Read more: የዩኒቨርሲቲው የሥራ አመራር ቦርድ የቀድሞ አባላት ሽኝትና የአዲስ አባላት ትውውቅ መርሃ ግብር ተካሄደ

ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም ነባር ቅድመ-ምረቃና ድኅረ-ምረቃ ክረምት ተማሪዎች በሙሉ

Details
Tue, 28 June 2022 12:45 pm

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ/ም ትምህርት ዘመን ነባር ቅድመ-ምረቃና ድኅረ-ምረቃ ክረምት መርሃ-ግብር ተማሪዎች ምዝገባ የሚካሄደው ሐምሌ 11 እና 12 ቀን 2014 ዓ/ም ሆኖ ትምህርት የሚጀመረው ሐምሌ 13 ቀን 2014 ዓ/ም መሆኑን ያሳውቃል፡፡

Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2014 ዓ.ም ነባር ቅድመ-ምረቃና ድኅረ-ምረቃ ክረምት ተማሪዎች በሙሉ

በምርምር ሥነ ምግባር መርሆዎች ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

Details
Tue, 28 June 2022 11:12 am

የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ማኅበራዊ ሳይንስና ስነ ሰብ ኮሌጅ ከ ‹‹Social Sciences for Severe Stigmatizing Skin Conditions (5s Foundation) እና ከኢትዮጵያ ሶሲዮሎጂስቶች፣ ማኅበራዊ ሠራተኞችና አንትሮፖሎጂስቶች ማኅበር/‹‹Ethiopian Society of Sociologists, Social Workers and Anthropologists (ESSSWA) ጋር በመተባበር ከዩኒቨርሲቲው የማኅበራዊ ሳይንስ ኮሌጅ ከሰባቱም ት/ክፍሎች ለተወጣጡ 41 መምህራን ከሰኔ 16-18/2014 ዓ/ም በምርምር ሥነ ምግባር ላይ ያተኮረ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ፎቶዎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ

Read more: በምርምር ሥነ ምግባር መርሆዎች ላይ ያተኮረ ሥልጠና ተሰጠ

  1. በሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተቋማዊ ጥራት ግምገማ ወርክሾፕ ተካሄደ
  2. አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ5 የፈጠራ ሥራዎች የባለቤትነት ማረጋገጫ የዕውቅና ምስክር ወረቀት አገኘ
  3. ለሴት መምህራንና ተመራማሪዎች የአቅም ማጎልበቻ ሥልጠና ተሰጠ
  4. ለወጣት አደረጃጀቶች የፈሳሽና ደረቅ ሳሙና አዘገጃጀት ሥልጠና ተሰጠ

Page 241 of 530

  • 236
  • 237
  • 238
  • 239
  • 240
  • 241
  • 242
  • 243
  • 244
  • 245

Downloads

  • Newsletter
  • Registrar
  • Academic Calendar
  • Finance & Budget Transparency

Quick Links

  • News
  • Vacancies
  • AMU Intranet
  • ICT Center

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning
  • Facebook
  • X
  • Telegram
  • Youtube
  • Email

Contact us

Corporate Communication
P.O. Box 21
Arba Minch University

Tel: +251-46881-4986
Fax: +251-46881-0820/0279
E-mail: corcom@amu.edu.et , ictc@amu.edu.et

Registrar

  • About Us
  • Alumni
  • Alumni Registration
  • Contact us

Colleges

  • Agriculture
  • Business & Economics
  • Medicine and Health Sciences
  • Natural Sciences
  • Social Sciences & Humanities

Systems

  • SMIS
  • AMU Mail
  • Digital Library
  • AMU RDB
  • E-learning

Copyright © 2025 Arba Minch University. 

  • Campus Guide
  • Contact Us
  • Sitemap