- Details
Dr Anto Arkato, Director for School of Postgraduate Studies, who died in a tragic road accident near Wolkite, Guraghe zone was laid to rest at Debana, Konso, on 8th November, 2016, in the presence of his close family members, relatives and all and sundry. Click here to see more Pictures
Read more: Dr Anto Arkato died in road mishap, laid to rest at Konso
- Details
የግርጫ ደጋ ፍራፍሬና አትክልት ምርምር ማዕከል የመስክ ጉብኝት ጥቅምት 12/2009 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ የጉብኝቱ ዓላማ በዩኒቨርሲቲው እየተሠሩ የሚገኙ ምርምሮች በማህበረሰቡ ዘንድ እንዲተዋወቁ ማድረግና እየተጠናቀቀ የሚገኘውን የምርምር ማዕከል ግንባታ ምልከታ ማድረግ ነው፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
የማህበረሰብ አገልግሎት ዳይሬክቶሬት በኮንሶ ካልድሜ ንዑስ ቀበሌ ያሠራውን የውሃ ማሸጋገሪያ ድልድይ ሐምሌ 23/2008 ዓ.ም ለአካባቢው ማህበረሰብ አስረክቧል፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ዩኒቨርሲቲው በኮንሶ ካልድሜ ንዑስ ቀበሌ ያሠራውን የውሃ ማሸጋገሪያ ድልድይ ለአካባቢው ማህበረሰብ አስረከበ
- Details
አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ በ2009 የትምህርት ዘመን 6125 አዲስ ተማሪዎችን በመደበኛ መርሃ-ግብር ለማስተማር ተቀብሏል፡፡ የቅበላ መጠኑ ከአምናው ጋር ሲነፃፀር ብልጫ ያለው ሲሆን ከአዲስ ገቢ ተማሪዎቹ 2634ቱ ሴቶች ናቸው፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
ከስፖርት አካዳሚ የአገልግሎት መስጫ ማዕከላት መካከል በቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት፣ በነጭ ሳርና አባያ ካምፓሶች የተሠሩት ደረጃቸውን የጠበቁ ጂምናዚየሞች፣ የእግር ኳስ ሜዳዎችና ኦሎምፒክ ስታንዳርድ የዉሃ ዋና ገንዳ ለግቢውና ለአካባቢው ስፖርት አፍቃሪ ማህበረሰብ ትልቅ አስተዋጽኦ በማበርከት ላይ ይገኛሉ፡፡ ምስሎቹን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡