
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ አመራሮች በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሠራ ያለውን የከተማ ግብርና፣ የዓሣ እርባታ እና የሕፃናት ማቆያ ግንባታ ጥር 22/2016 ዓ/ም ጎብኝተዋል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የዩኒቨርሲቲው አመራሮች በግብርና ሳይንስ ኮሌጅ እየተሠራ ያለውን የከተማ ግብርና እና የሕፃናት ማቆያ ግንባታ ጎበኙ

- Details
አርበ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ከኢትዮጵያ ቤተ መዛግብትና ቤተ መጻሕፍት አገልግሎት ጋር በመተባበር ‹‹አርባ ምንጭ ታንብብ›› በሚል መሪ ቃል ከጥር 18-21/2016 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ከተማ የንባብ ሳምንት አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ‹‹አርባ ምንጭ ታንብብ›› በሚል መሪ ቃል የንባብ ሳምንት በአርባ ምንጭ ከተማ ተካሄደ

- Details
የዩኒቨርሲቲው የሥራ ፈጠራ ልማት እና ማበልጸጊያ ማዕከል ከኢንተርፕርነርሽፕ ልማት ኢንስቲትዩት/ Entrepreneurship Development Institute (EDI) ሀዋሳ ቅርንጫፍ ጋር በመተባበር ከጥር 13-18/2016 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራን የኢንተርፕርነርሽፕ ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ሥልጠናው በኢንተርፕርነርሽፕ ምንነት፣ የቢዝነስ ፕላን አዘገጃጀት፣ የስኬታማ ኢንተርፕርነሮች ባህርያት እና መሰል ርእሰ ጉዳዮች ላይ ትኩረት ያደረገ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የግማሽ ዓመት ዕቅድ ክንውን ሪፖርት ጥር 17/2016 ዓ/ም ለዩኒቨርሲቲው ካውንስል ቀርቦ ተገምግሟል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የ2016 በጀት ዓመት የስድስት ወራት የዕቅድ ክንውን ሪፖርት ተገመገመ

- Details
በትምህርት ሚኒስቴር የከፍተኛ ትምህርት ልማት ዘርፍ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲን ጨምሮ ከ10 ዩኒቨርሲቲዎች ለተወጣጡ የሥነ ልቦና ባለሙያዎች እና የአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክተሮችና አስተባባሪዎች በተማሪ ልማት ዙሪያ ከጥር 16-17/2016 ዓ/ም በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የአሠልጣኞች ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለሥነ ልቦና ባለሙያዎችና የአካዳሚክ ፕሮግራም ዳይሬክተሮች በተማሪ ልማት ዙሪያ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥልጠና ተሰጠ
- ለአርባ ምንጭ ቴክኖሎጂና ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩቶች መምህራን ስለግንባታ ሞዴልንግ ቴክኖሎጂ ሥልጠና እየተሰጠ ነው
- የመጀመሪያ ዓመት ፍሬሽ ማን ኮርስ ለጨረሱ ተማሪዎች በፋከልቲ መረጣ ዙሪያ ገለጻ ተደረገ
- USAID and Ethiopia Transforming Agriculture (ETA) Visit AMU’s Enset Processing and Productivity Techs
- የኢፌዴሪ የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት የሰው ሀብት ልማት፣ ሥራ ስምሪትና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የመስክ ምልከታ በማድረግ ለካውንስል አባላት ግብረ መልስ ሰጠ