- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሴቶች፣ ሕጻናትና ወጣቶች ጉዳይ ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የአመራርነት እና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ሚያዝያ 22/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለዩኒቨርሲቲው ሴት መምህራንና የአስተዳደር ሠራተኞች የአመራርነትና የአስተዳደር ክሂሎት ሥልጠና ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ኅብረት ፓርላማ የ2015/16 የሥራ ዘመን መጠናቀቁን ተከትሎ ለ2017/18 ለሁለት ዓመት የሚያገለግሉ አዲስ ሥራ አስፈጻሚዎች ምርጫ ከግንቦት 3/2016 ዓ/ም ጀምሮ እየተካሄደ ነው፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
መጋቢት 29/2007 ዓ/ም የመሠረት ድንጋይ የተጣለለት የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል የፊታችን ሰኔ 01/2016 ዓ/ም ተመርቆ ወደ አገልግሎት ሊገባ ቀጠሮ ተይዞለታል፡፡
Read more: የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የማስተማሪያ እና ኮምፕርሄንሲቭ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ሊመረቅ ነው
- Details
የአርባ ምንጭ ውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ከጋሞ ዞን ግብርና መምሪያ ለመጡ ባለሙያዎች ምርትና ምርታማነትን መደገፍ በሚያስችሉ የግብርና ቴክኖሎጂና ሞዴሎች ዙሪያ “Decision Support System for Agro-technology Transfer/DSSAT” በሚል ርዕስ ከሚያዝያ 16-19/2016 ዓ/ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: የሰብል ምርትና ምርታማነትን ማሳደግ በሚያስችሉ የግብርና ቴክኖሎጂና ሞዴሎች ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ

