
- Details
‹‹የዘመኑ ከተሞች ለኢትዮጵያ ብልጽግና›› በሚል መሪ ቃል በወላይታ ሶዶ ከተማ ከየካቲት 09-15/2016 ዓ/ም በተዘጋጀው 9ኛው የከተሞች ፎረም አርባ ምንጭ ከተማን በመደገፍ አርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ተሳታፊ ሆኗል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ዩኒቨርሲቲው አርባ ምንጭ ከተማን በመደገፍ በ9ኛው የከተሞች ፎረም ላይ ተሳተፈ

- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሥነ ትምህርትና ሥነ ባሕርይ ሳይንስ ትምህርት ቤት የምርምር ማስተባበሪያ ጽ/ቤት በትምህርት ቤቱ ከዚህ ቀደም ተጀምረው በተያዘላቸው ጊዜና በጀት መሠረት ባልተጠናቀቁ የምርምር ሥራዎች ላይ የካቲት 14/2016 ዓ/ም ዓመታዊ ግምገማ አካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ

- Details
በ‹‹Computing and Software Engineering›› ፋከልቲ ለተመደቡ አዲስ የ2ኛ ዓመት ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ አቀባበልና የ‹‹Computing and Software Engineering Club/ CaSE Club/ ትውውቅ መርሃ ግብር የካቲት 13/2016 ዓ/ም ተካሂዷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ‹‹Computing and Software Engineering›› ፋከልቲ አዲስ ለተመደቡ ተማሪዎች የእንኳን ደኅና መጣችሁ ፕሮግራም አካሄደ

- Details
Arba Minch University Senate promoted five academic staff of College of Natural and Computational Sciences to Associate Professorship Academic Rank position on February 22/2024. Click here to see more photos.
Read more: AMU Senate Promotes Five Staff to Associate Professorship Academic Rank Position