- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግራንትና የትብብር ፕሮጀክቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን “Climate Risk Management in Agriculture” በሚል ፕሮጀክት ርዕሰ ጉዳይ ላይ መስከረም 29/2016 ዓ/ም ገለጻ ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
Read more: ለግብርና ሳይንስ ኮሌጅ መምህራን በአየር ንብረት ለውጥና ተፅዕኖ ዙሪያ ገለጻ ተሰጠ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግራንትና የትብብር ፕሮጀክቶች አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ከውኃ ቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ሃይድሮሎጂና ሜትዎሮሎጂ ፋካልቲ ጋር በመተባበር ለፋካልቲው መምህራንና ለ3ኛ ዲግሪ ተማሪዎች ከመስከረም 30 - ጥቅምት 01/2015 ዓ.ም ድረስ ለሁለት ቀናት የቆየ ሥልጠና ‹‹Satellite and Remote Sensing Applications›› በሚል ርዕስ ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
- Details
የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የግራንትና የትብብር ፕሮጀክት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ለዩኒቨርሲቲው መምህራን በግራንት ንድፈ ሃሳብ አጻጻፍ ዙሪያ መስከረም 30/2016 ዓ.ም ሥልጠና ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ
Read more: ለአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ መምህራን በግራንት ንድፈ ሃሳብ አጻጻፍና አዘገጃጀት ዙሪያ ሥልጠና ተሰጠ
- Details
በአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ ሕክምናና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ የተቋማዊ ጥራት ማጎልበቻ ማስተባበሪያ ጽ/ቤት ለኮሌጁ መምህራን በኮምፒውተር የታገዘ ፈተና (Computer Based Test) አስተዳደርና አጠቃቀም ላይ የአቅም ግንባታ ሥልጠና ጥቅምት 3/2016 ዓ/ም ሰጥቷል፡፡ ተጨማሪ ፎቶዎችን ለማየት እዚህ ይጫኑ፡፡
- Details
- ለትምህርት ፈላጊዎች የወጣ የአዲስ አመልካቾች ጥሪ ማስታወቂያ (Updated)
- በቆዳ ላይ የሚከሰቱ ትኩረት የሚሹ የቆላማ አካባቢ በሽታዎች ላይ ያተኮረ የትብብር ፕሮጀክት ይፋ ሆነ
- AMU Signs Two-year Academic Cooperation Agreement with CY Cergy Paris University of France
- የአርባ ምንጭ ዩኒቨርሲቲ የሙያ ማበልጸጊያ ማዕከል “Key Players of Career Development Path for Fresh Graduates” በሚል ርዕስ ሴሚናር አካሄደ




